የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ስነ-ጽሁፍ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
18.36K
የሰርጥ መግለጫ
የንባብ ባህል እንዲዳብር እንተጋለን !!
ለቴሌግራም https://t.me/Jafbok
ለፌስቡክ https://www.facebook.com/jaferbookshop?mibextid=ZbWKwL
ለዌብሳይት www.jaferbooks.com
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
0
4 stars
1
3 stars
2
2 stars
0
1 stars
0
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5
2023-05-01 18:59:32
ተሸጠ ::
1.8K views15:59
2023-05-01 18:32:36
" ጠመንጃና ሙዚቃ " የተሰኘው የይነገር ጌታቸው መጽሐፍ ለንባብ በቃ ::
መጽሐፉ የኢትዮጲያን ታሪክና ፖለቲካ ከሙዚቃ ጋር አሰናስሎ የሚተርክ ሲሆን ስለነገስታቱና ሌሎች ባላባቶች ብዙ ያልተሰሙ ጉዳዮችን ይዟል ።
የመጽሐፉ ደራሲ የኤልያስ መልካን ሕይወትና ሥራዎች በተነተው"የከተማው መናኝ" መጽሐፉ ከፍተኛ ተነባቢነትን ያተረፈው ደራሲና ጋዜጠኛ ይናገር ጌታቸው ሲሆን ይህ መጽሐፍ ሁለተኛ መጽሐፉ ነው ::
"ጠመንጃና ሙዚቃ" የኢትዮጲያን የወርቃማ ዘመን ሙዚቃዎች በጥናት ከመተንተኑም ባለፈ የዘመን ምልክት የሆኑ ከ40 በላይ የሙዚቃ ባለሙያዎችን ሕይወትና ሥራዎችም ይዟል።ከዚህ በተጨማሪም አንድ ሺህ የሚጠጉ ሙዚቃዎችን ሙሉ መረጃ ማካተቱ አኳትቷል ::
"ጠመንጃና ሙዚቃ " የኢትዮጵያን ሙዚቀኞ የነፃነት ትግል የሚያጎላ ድርሳን ነው ::
መጽሐፉ በመደብራችን ይገኛል ::
ጃዕፈር መጻሕፍት !!
@jafbok
2.0K views15:32
2023-05-01 18:15:05
" ሥነ-አመክንዮ " የተሰኘው የዶክተር ተስፋዬ ሮበሌ መጽሐፍ በድጋሚ ታትሞ ለንባብ ቀርቧል ::
" .... ይህ መጽሐፍ አማርኛ ምን ያህል ባለጸጋ እንደሆነ ፣ በአንጻሩ ሥነ-አመክንዮ አንገብጋቢ ርዕሰ ጉዳይ መሆኑን በግልጽ ያሳየ ሥራ ነው :: በአማርኛ ቋንቋ ከተጻፉ ፣ ትውልድን ብዙ ከጠቀሙ አንጋፋ መጻሕፍት መካከል ይህ አንዱ ነው የሚል እምነት አለኝ :: "
ዓለሙ ፊጤ ( ዶክተር )
University Of Michigan America
ስለመጽሐፉ አስተያየት የሰጡ
1.8K viewsedited 15:15
2023-05-01 17:27:14
ተሸጠ ::
2.0K views14:27
2023-05-01 16:39:31
እነዚህን መጻሕፍት መሸመት የሚፈልግ ካለ በ @abumaamee በኩል በቴሌግራም መልህክት ይላክ :: ያሉን ከእያንዳንዱ አንድ አንድ ፍሬ ብቻ ነው ::
2.2K views13:39
2023-05-01 11:52:31
በላብ-አደሮች ቀን በላባችን ልናድር በስራ እየዋልን ነው !!
በስራ ላይ ነን ::
በእረፍት ቀናችሁ መጽሐፍ ለመሸመት የምትሹ ውድ ደምበኞቻችን መደብራችን ዛሬም ክፍት ነው :: በስራ ላይ ነን !!
ጃዕፈር መጻሕፍት !!
@Jafbok
2.5K views08:52
2023-05-01 10:45:08
መጸነስ
እንቁላል ከበለጸገ በሁለት ወራት ውስጥ ወደፊት ልጅሽ የሚሆነው አንድ ሴል በፍጥነት እየተራባ ከመቶ በላይ ሴሎች በመሆን በማህጸን ቱቦ በኩል በመጓዝ ወደ ማህጸንሽ ይደርሳል ::
ጽንስ በመባል ትንሽ ጥቁር አዝሙድ ያክላል :: ጽንስ ከሁለት ክፍልፋዮች የተሰራ ሲሆን ወደፊት አንደኛው ክፍል እንግዴ ልጅ ሌላኛው ክፍል ደግሞ ሽል ( ልጅ ) ይሆናሉ ::
ብላስቶሲስት ( BLAST CYST ) በማሕጸን ውስጥ በነጻነት ከመንሳፈፍም በላይ በእጢዎች የሚወጣው ወተት ይጠነክራል ::
በሶስተኛው ሳምንት መጨረሻ ላይም ራሱን ከማሕጸን ግድግዳ ላይ ያጣብቃል :: ይህም ሂደት " ጥባቄ ጽንስ " ( IMPLANTATION ) በመባል ይታወቃል :: ከዚህ በኋላ ልጅ ተጸንሷል ሊባል ይችላል ::
ጽንሱ የሚፈጠረው በማሕጸን የላይኛው ክፍል ሲሆን በቀኝ ወይም በግራ በኩል እንቁላሉ በነበረበት በኩል ነው ::
ምንጭ "
እርግዝና እና አርባዎቹ የእርግዝና ሳምንታት " ከተሰኘው መጽሐፍ ነው ::
መጽሐፉ ከእርግዝና ጀምሮ እስከ አስተዳደግ ጀምሮ ተጨባጭ እና ስዕላዊ መግለጫዎች ያሉት ሲሆን እንዲሁም ነፍሰ ጡሯ መጽሐፉን እያነበብች የሚሰማትን የግል አስተያየት የምታሰፍርበት ባዶ ቦዶ ገጾች ያሉት ነው ::
በጃዕፈር መጻሕፍት
ሽያጭ ላይ ነን !!
ፎቶግራፍ :- Gebrla Shewakena
2.4K views07:45