Get Mystery Box with random crypto!

Jafer Books 📚

የቴሌግራም ቻናል አርማ jafbok — Jafer Books 📚 J
የቴሌግራም ቻናል አርማ jafbok — Jafer Books 📚
የሰርጥ አድራሻ: @jafbok
ምድቦች: ስነ-ጽሁፍ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 18.36K
የሰርጥ መግለጫ

የንባብ ባህል እንዲዳብር እንተጋለን !!
ለቴሌግራም https://t.me/Jafbok
ለፌስቡክ https://www.facebook.com/jaferbookshop?mibextid=ZbWKwL
ለዌብሳይት www.jaferbooks.com

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2023-05-25 17:55:12 ተሽጧል
4.1K views14:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-21 20:24:41 አዲስ አፕልኬሽን “ሩቂያ መንፈሳዊ ህክምና”

በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኁሩህ እጀግ በጣም አዛኝ በሆነው፤ የአላህ ሰላትና ሰላም በውዱ ነብያችን ላይ ይስፈን።
አላህ ﷻ በተከበረው ቁርአኑ እንዲህ ይላል፦
“ከፍርሃትና ከረኃብም በጥቂት ነገር፣ ከገንዘቦችና ከነፍሶችም፣ ከፍራፍሬዎችም በመቀነስ በእርግጥ እንሞክራችኋለን፡፡ ታጋሾችንም (በገነት) አብስር፡፡” (البقرة), 155
አላህ ﷻ ሙእሚኖችን በዱኒያው ህይወታቸው እንደሚፈትናቸው በተለያዩ የቁርአንና የሐዲስ መረጃዋች ላይ ተጠቅሷል።
በዘመናችን ሙእሚኖች ከሚፈተኑባቸው ፈተናዋች መሀከል ድግምት/ሲህር/አይነናስ እየተበራከተ መጥቷል። የአላህ ነብይﷺ ይህን በተነበዩበት ሀዲሳቸው "ከህዝቦቼ ብዙዎቹ ከአላህ ውሳኔ በኋላ የሚሞቱት በአይነናስ/በሰው ዐይን/ ነው ብለው" ብለዋል። ስለዚህ አይነናስም ይሁን ድግምት ከመከሰታቸው በፊት እራሳችንን እንዴት መጠበቅ እንዳለብን ማወቃችን አስፈላጊ ነው። ይህ አፕ ከሩቃ/መንፈሳዊ ህክምና/ ጋር ተያያዥ ነጥቦችን ለንባብና ለመረዳት አመቺ በሆነ መልኩ ተዘጋጅቷል። አፑ ከተለያዩ ፈተናዋች እራሳችንን እንድንጠብቅ ሰበብ ከተደረገልን የተከበረ ቃል ከሆነው ቁርአን፣ሐዲስና የዑለሞች ንግግርን መሰረት በማድረግ የቀረበ ነው።
አፑን ለሙስሊሙ ኡማ በማሰራጨት የኸይር ሰበብ የአጅር ተቋዳሽ ይሁኑ።

ዝግጅት፦ አብዱ ሙሰማ ሀሰን
አፕልኬሽን ስራ፦ HUDA SOFT || ሁዳ ሶፍት
https://t.me/hudasoft


አፑን በሚከተለው ሊንክ ከፕለይስቶር ይጫኑ፦
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.Ruqa.HudaSoft
1.3K views17:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-21 13:20:12
የመጨረሻው ቀን ::

በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ስድስት ኪሎ ካምፓስ ግቢ ውስጥ የመጻሕፍት ዐውደ ርዕይና ባዛር እየተካሄደ ይገኛል :: ዛሬ የመጨረሻው ቀን ነው ::

መግቢያው በነጻ ነው ::

ጃዕፈር መጻሕፍት
2.1K views10:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-20 11:48:14
የእንግሊዝኛ ክላሲክስ መጻሕፍት በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ፕሬስ ባዛር ላይ ብቻ ::
2.6K views08:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-20 11:38:13
በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ስድስት ኪሎ ካምፓስ ግቢ ውስጥ የመጻሕፍት ዐውደ ርዕይና ባዛር እየተካሄደ ይገኛል :: ዛሬ ስድስተኛ ቀኑ ነው :: አንድ ቀን ብቻ ነው የቀረው ::

መግቢያው በነጻ ነው ::

ጃዕፈር መጻሕፍት
2.5K views08:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-18 13:12:35
አዳዲስ የገቡ

አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ስድስት ኪሎ ካምፓስ ባዛር ላይ ብቻ የሚገኝ ነው ::
1.5K views10:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-18 12:16:45 Michelle Obama offers readers a series of fresh stories and insightful reflections on change, challenge, and power, including her belief that when we light up for others, we can illuminate the richness and potential of the world around us, discovering deeper truths and new pathways for progress. Drawing from her experiences as a mother, daughter, spouse, friend, and First Lady, she shares the habits and principles she has developed to successfully adapt to change and overcome various obstacles—the earned wisdom that helps her continue to “become.” She details her most valuable practices, like “starting kind,” “going high,” and assembling a “kitchen table” of trusted friends and mentors. With trademark humor, candor, and compassion, she also explores issues connected to race, gender, and visibility, encouraging readers to work through fear, find strength in community, and live with boldness.
 
“When we are able to recognize our own light, we become empowered to use it,” writes Michelle Obama. A rewarding blend of powerful stories and profound advice that will ignite conversation, The Light We Carry inspires readers to examine their own lives, identify their sources of gladness, and connect meaningfully in a turbulent world.
1.5K views09:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-18 12:16:42
1.3K views09:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-18 11:50:32
በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ስድስት ኪሎ ካምፓስ ግቢ ውስጥ የመጻሕፍት ዐውደ ርዕይና ባዛር እየተካሄደ ይገኛል :: የአ.አ.ዩ ፕሬስን ጨምሮ አዲስና ያገለገሉ መጻሕፍትን የሚሸጡ  ከሰላሳ በላይ መጻሕፍት ነጋዴዎች በአንድ ላይ በአንድ ቦታ ይገኛሉ :: መጥተው ይጎብኙን :: መግቢያው በነጻ ነው ::

ጃዕፈር መጻሕፍት
1.4K views08:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-18 11:12:38
The Prophet By Kahlil Gibran

አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ባዛር ላይ ብቻ የሚገኝ ነው ::
1.5K views08:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ