Get Mystery Box with random crypto!

'ታላቅ የፍቅር ሥራ' #ሰማንያ አሃዱ መጽሐፍ || በውስጡ ከያዛቸው 15ት መጽሐፎችን ፣ ከሌሎች | የአዲስ ኪዳን ካህናት

"ታላቅ የፍቅር ሥራ"

#ሰማንያ አሃዱ መጽሐፍ || በውስጡ ከያዛቸው 15ት መጽሐፎችን ፣ ከሌሎች 66 መጻሕፍትቶች ጋር የሚመዝነውን፣ የሚፈትሸውን ፥የነጠረውን እውነት በግልጽ የሚያሳየውን ድንቅ መጽሐፍ ፥ ተሻሽሎ ፣ተጨምሮ ፣ ተካብቶ ፣ጮማ ጮማ ነጥቦችን ይዞ ፥ ለ5ተኛ ግዜ ልታተም በሕትመት ቤት ውስጥ ገብቷል።
እንኳን ደስ አላችሁ ።

መጽሐፍ በገበያ ላይ እንድውል የእርሶ እሪዳታ አስፈልጎናል ።ለፍቅር ሥራ በፍቅር የተቻሎትን እንድታበረከቱ በእግዚአብሔር ስም ጥሪ አቅርበናል ።

TEWODROS DEMELASH ADAL

#የባንክ አካውንት:- 1000151023111 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ


#የባንክ_አካውንት:- 01320033464000 አዋሽ ባንክ
__________