Get Mystery Box with random crypto!

✿ በወንጌል ወደምን ተጠራን ? ➊ ወደሚደነቅ ብርሃን ' እናንተ ግን ከጨለማ ወደሚደነቅ ብር | ስለ እውነት ዝም አልልም ( I will not remain silent about the truth‌‌)

✿ በወንጌል ወደምን ተጠራን ?

➊ ወደሚደነቅ ብርሃን

" እናንተ ግን ከጨለማ ወደሚደነቅ ብርሃኑ የጠራችሁን የእርሱን በጎነት እንድትናገሩ የተመረጠ ትውልድ፥ የንጉሥ ካህናት፥ ቅዱስ ሕዝብ፥ ለርስቱ የተለየ ወገን ናችሁ፤"
(1 ጴጥ 2: 9)

➋ ወደ ልጁ ሕብረት ተጠርተናል

" ወደ ልጁ ወደ ጌታችን ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ ኅብረት የጠራችሁ እግዚአብሔር የታመነ ነው።"
(1 ቆሮ 1: 9)

➌ ወደ ዘለዓለማዊ ሕይወት ተጠርተናል

" መልካሙን የእምነት ገድል ተጋደል፥ የተጠራህለትንም በብዙም ምስክሮች ፊት በመልካም መታመን የታመንህለትን የዘላለምን ሕይወት ያዝ።"
(1 ጢሞ 6: 12)