Get Mystery Box with random crypto!

ውድ የስለ እውነት ዝም አልልም telegram channel ተከታዮች እንኳን በሠላም አደረሳችሁ !! | ስለ እውነት ዝም አልልም ( I will not remain silent about the truth‌‌)



ውድ የስለ እውነት ዝም አልልም telegram channel ተከታዮች እንኳን በሠላም አደረሳችሁ !!


ይህ telegram channel በቀን 2/12/2012 ዓ.ም ከተጀመረ እስከ ዛሬ ድረስ በእግዚአብሔር ቸርነት በተለያየ ርዕሶች የእግዚአብሔርን ቃል ስንማር መቆየታችን ይታወሳል ።



ላመኑት የመጽናት ላላመኑት የእምነት መንገድ በመሆን መቆየቱ አያጠራጥርም ።



ዛሬም ብሆን ዘላቂ እና ለብዙዎች ግንዛቤ መጨበጫ channel እንዲሆን እና ተደራሽነቱ እንዲጨምር የእናንተ ትብብር እጂግ በጣም የጎላ ነው ።ስለዚህ በእያላችሁበት በእያንስ ለ10 ሰው ሼር ሼር በማድረግ መልካም ትብብራችሁን እንዲትገልፁ በጌታ ስም እጠይቃለሁ !!


https://t.me/IWNRSATT