Get Mystery Box with random crypto!

«ይች የዱንያ አለም ለዘላለም ዘውታሪ ሀገር አይደለችም፣ የተወሰነች ቀናት ነች ከዚያም ታበቃለች፣ | 🍂ISLAMIC TEAM🍂

«ይች የዱንያ አለም ለዘላለም ዘውታሪ ሀገር አይደለችም፣ የተወሰነች ቀናት ነች ከዚያም ታበቃለች፣ አስተዋይ የሆነ ሰው ያን ዘላለማዊ ሀገር "ጀነትና የጀሀነምን" ፈፅሞ አይረሳም አይዘነጋምም»።

ኢብኑ ሰዕዲ