Get Mystery Box with random crypto!

«አንዳንዱ ሰው ሙሲባ ሲደርስበት ጌታዬን ምን አድርጌው ነው ይላል፣ ቀደምት መልካም ሰለፎች ግን እ | 🍂ISLAMIC TEAM🍂

«አንዳንዱ ሰው ሙሲባ ሲደርስበት ጌታዬን ምን አድርጌው ነው ይላል፣ ቀደምት መልካም ሰለፎች ግን እሾህ ሲወጋቸው ሁሉ"ይህ እሾህ የወጋኝ በሀጥያቴ ምክንያት ነው ጌታየ አልበደለኝም" ነበር የሚሉት»።

ሀሰኑል በስሪ