Get Mystery Box with random crypto!

ከድህነቱ የተነሳ ትምህርቱን ሊገፋበት ይቅርና የሚላስ የሚቀመስ እንኳ በቅጡ አጣ። የሁለተኛ ደረጃ | ISLAM IS UNIVERSITY

ከድህነቱ የተነሳ ትምህርቱን ሊገፋበት ይቅርና የሚላስ የሚቀመስ እንኳ በቅጡ አጣ። የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን አቋርጦ ለ24 አመታት ኤርፖርት ውስጥ በጽዳት ሰራተኝነት እያገለገለ ኑሮውን ይገፋ ጀመረ። ትውልደ ናይጄሪያዊ ነው። ሙሐመድ አቡበከር ይሰኛል። በማታ ፈረቃ ትምህርቱ ላይ እየተጋ ቀን ቀን ሽንት ቤት እያፀዳ በመጨረሻም አውሮፕላን አብራሪ ካፒቴን ሆኖ ተመረቀ።

እምነትና ቆራጥነት የጠንካሮች መሳርያ ናት


Join
t.me/IslamisUniverstiy_public_group
  t.me/IslamisUniverstiy_public_group