Get Mystery Box with random crypto!

ከንቲባው ከአዞ ጋር ጋብቻ ፈፀመ 'እርስ በርሳችን እንዋደዳለን' ብሏል በደቡባዊ ሜክሲኮ የምትገ | ISLAM IS UNIVERSITY

ከንቲባው ከአዞ ጋር ጋብቻ ፈፀመ "እርስ በርሳችን እንዋደዳለን" ብሏል


በደቡባዊ ሜክሲኮ የምትገኝ ትንሽ ከተማ ሳን ፔድሮ ሁአሜሉላ ከንቲባ አንዲት ሴት አዞ ለዘመናት በዘለቀው የአምልኮ ሥርዓት መሰረት ትዳር መሥርተዋል ይህም ለህዝባቸው መልካም ዕድል ለማምጣት ነው።

"እርስ በርሳችን ስለምንዋደድ ሃላፊነት እቀበላለሁ፣ ያለፍቅር ትዳር መመሥረት አይቻልም›› ብሏል በጋብቻ ስነ ስርዓቱ ወቅት


ይሄን አይነት የወረደ ህሊና የማይቀበለዉ ወሬ ስሰማ ቁል አልሀምዱሊላህ ኢስላም ላደረከን ብለን እናመስግን