Get Mystery Box with random crypto!

ቡቱል ሃዳድ ትሰኛለች። ውልደቷ ዮርዳኖስ ነው። በእስልምና ተማርካ ወደፈጠረችበት ኃይማኖት በሸሃዳ | ISLAM IS UNIVERSITY

ቡቱል ሃዳድ ትሰኛለች። ውልደቷ ዮርዳኖስ ነው። በእስልምና ተማርካ ወደፈጠረችበት ኃይማኖት በሸሃዳ ተቀላቀለች።


እስልምናዋን ደብቃ መኖር ረፍት ቢነሳት ከክርስትና ወደ እስልምና መግባቷን በግልፅ አወጀች። ይህንን የሰሙት ቤተሰቦቿ ተበሳጩ። እንዴት በማለት ተቆጡ። አባቷ፣ ወንድሟና አጎቷ በጋራ ሰው ወደሌለበት ጭር ወዳለ ጫካ ይዘዋት አቀኑ። እግሯንና እጆቿን በመከትከቻ እየሰባበሩ ሆዷ ላይ ቢላ ሰኩ። ሰውነቷን እየዘለዘሉ በጩቤ ይሞሸለቋት ያዙ። መሞቷን ለማረጋገጥ በትልቅ ድንጋይ ጭንቅላቷን ፈጠፈጡት። ክርስትናን ትታ ስለሰለመች ብቻ በወለዳት አባቷ እጅ ተገደለች። የአባትነት ክህደት ተፈፅሞባት በጭካኔ ተገደለች። አላህ ይዘንላት።

ታሪኩ ዘመናትን ቢያስቆጥርም አላህ በጀነቱ አደላድሎ ያኑራት

የእኛ ዘመን ሴቶችስ ከእዚች ልጅ ጋር ነገ አላህ
ፊት አብረዉ ሲቀሰቀሱ መልሳቸዉ ምን ይሆን??