Get Mystery Box with random crypto!

ከግብፅ ዋጋ ከተማ ከካይሮ ዘጠና ሶስት ኪሎሜትር ርቀት ላይ በምትገኘው በታንታ ከተማ የቁርኣን ሒፍ | ISLAM IS UNIVERSITY

ከግብፅ ዋጋ ከተማ ከካይሮ ዘጠና ሶስት ኪሎሜትር ርቀት ላይ በምትገኘው በታንታ ከተማ የቁርኣን ሒፍዝ ማዕከል ውስጥ የሚማሩ ሁለት ወጣቶች ናቸው። አንደኛው ዓይነ ስውር ሌላኛው ደግሞ እግሮቹ ሰውነቱን መሸከም ያቃታቸው መራመድ የተሳነው ሽባ ወጣት ነው።

ዓይኑን የታወረው መራመድ የማይችለውን ወንድም ከቤቱ አንስቶ በትከሻው አቅፎ በአንድ እጁ ግርግዳ እየተደገፈ ሒፍዝ ማዕከሉ አድርሶ ደረጃውን እየረገጠ ሶስተኛ ፎቅ ወዳለው ክፍሉ ያስገባዋል።

"ለምን እንደዚህ ታደርጋለህ" ብለው ሲጠይቁት
"እርሱ የምመለከትበት ዓይኖቼ፣ እኔም የእሱ መራመጃ እግሮቹ ነኝ" በማለት ይመልስላቸዋል።

ጌታዬ ሆይ!
     የምንደገፍባቸው መልካም ወንድሞችን ወፍቀን