Get Mystery Box with random crypto!

በመኪና የተገጨችው ላም ከመሬት ወድቃ ታቃስታለች። ሰውነቷ ተልጧል። እግሯም ተሰብሯል። መነሳት አቅ | ISLAM IS UNIVERSITY

በመኪና የተገጨችው ላም ከመሬት ወድቃ ታቃስታለች። ሰውነቷ ተልጧል። እግሯም ተሰብሯል። መነሳት አቅቷት ተዘርራለች።

መኪናው የደረሰበትን ጉዳት ለማየት ሰዎቹ ዙርያውን ከበው ቆመዋል። ላሟ ብቻዋን ናት። ማንም ወደ እሷ ዞሮ ያያት፣ ጉዳቷንም ከቁብ የቆጠረ አልነበረም። እሷ የተሰማትን ህመምና ስቃይ መኪናው አልተሰማውም። ሰዎቹ የከበቡት ግን መኪናውን ነበር።

ላሟ የሰው ልጅን ጭካኔ በገፅታዋ በኩል ትነግረናለች።
የማወራችሁ ስለ ህሊና ነው