Get Mystery Box with random crypto!

ስሜቱ ያሸነፈው ሠው እና ፍሬኑ ተበጥሶ መሪው የማይሠራ በፍጥነት የሚገሠግስ መኪና አንድ ናቸው፡፡ | ISLAM IS UNIVERSITY

ስሜቱ ያሸነፈው ሠው እና ፍሬኑ ተበጥሶ መሪው የማይሠራ በፍጥነት የሚገሠግስ መኪና አንድ ናቸው፡፡ ሁለቱም ፍጥነታቸውን እና መዳረሻቸውን በመላምት ከመገመት በቀር አያውቁትም ጥፋት ወይስ ልማት? እኔንጃ ብቻ ነው መልሳቸው።

የሠው ልጅ ስሜቱን እንዲመራው እንጂ በስሜቱ እንዲመራ አልተፈጠረምና ስሜትህን ምራው እንጂ አይምራህ ግዛው እንጂ አይግዛህ ሰከን በል።