Get Mystery Box with random crypto!

በሀገረ ግብፅ አንዲት እናት የ5 አመት ልጇን አርዳ ሬሳውን አብስላ ከፊሉን እንደበላች በፖሊስ ተይ | ISLAM IS UNIVERSITY

በሀገረ ግብፅ አንዲት እናት የ5 አመት ልጇን አርዳ ሬሳውን አብስላ ከፊሉን እንደበላች በፖሊስ ተይዛ ለዐቃቤ ህግ ተላልፋ ስትሰጥ "ለዘልዓለም እንዳይለየኝ አካሉን ለመብላት ሞከርኩ" በማለት መናገሯን አልጀዚራ ዘግቧል።

"ዲን መያዝ ፍም የመጨበጥ ያህል ከባድ ይሆናል" ተብሎ በረሱል (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) አንደበት የተገለፀው ዘመን ይህ ነው እንዴ?!" በማለት አንድ ወጣት አላህን አብዝተው የሚፈሩትን ዓሊም ጠየቀ

ዓሊሙም በአርምሞ እየተመለከቱት "ያ ዘመንማ ካለፈ ቆይቷል። አሁን ያለንበት ዘመን "አንድ ሰው ሙስሊም ሆኖ ያነጋል። ካፊር ሆኖ ያመሻል። በጥቂት ዱንያዊ ጥቅም ዲኑን ይሸጣል" እንዲህ በረሱል አንደበት የተገለፀበት ዘመን ላይ ነን አሉት።