Get Mystery Box with random crypto!

የ26 አመቱ ፈረንሳዊ ሙስሊም #ኒል_ዳውዞስ #ከፈረንሳይ በመነሳት 3,900 ኪሎ ሜትር በእግር | ISLAM IS UNIVERSITY

የ26 አመቱ ፈረንሳዊ ሙስሊም #ኒል_ዳውዞስ
#ከፈረንሳይ በመነሳት 3,900 ኪሎ ሜትር በእግር ተጉዞ የተከበረው አል አቅሳ መስጅድ መድረስ ችሏል ጉዞውም 10 ወራት የፈጀ ሲሆን ቱርክን ጨምሯ አስራ አንድ ሀገራትንም አቋርጣል

በመስጅድ አል አቅሳ ሲደርስም ፍልስጤማውያን ደማቅ አቀባበል አድርገውለታል።

#ኒል ቀጣይ አላማው "በአንድ ወር ተኩል ውስጥ #ሃጅ ለማድረግ ወደ #መካ መጓዝ እንደሆነ ገልፇል። አላህ ያሳካለት ።