Get Mystery Box with random crypto!

‟ኢማም መሆን እፈልጋለሁ።” ምን ያምር ኒያ የባየር ሙኒኩ እና የሞሮኮ ብሄራዊ ቡድን ተጫዋች | ISLAM IS UNIVERSITY

‟ኢማም መሆን እፈልጋለሁ።” ምን ያምር ኒያ

የባየር ሙኒኩ እና የሞሮኮ ብሄራዊ ቡድን ተጫዋች የሆነው ናስር ማዝሮይ እንዲህ አለ ...

‟ከአለም ዋንጫ በኋላ ሀፊዘል ቁርአን ለመሆን ወስኛለሁ። በምሰግድበት ወቅት የተወሰኑ ሱራዎችን ብቻ ነው የምቀራው ሌሎቹን አላውቃቸውም በዛ ወቅትም እፍረት ይሰማኛል። ቁርአንን በቃሌ ለመያዝ ይኸው የመጀመሪያ እርምጃዬን ጀምሬያለሁ። አላማዬ ቁርአንን መሸምደድ ነው ፤ ከዛ ቁርአንን መረዳት እና ቁርአንን ህይወቴ ማድረግ። ይሄን እውቀት ቅርቤ ለሆኑ ሰዎች ማጋራትም እፈልጋለሁ በመጨረሻም ኢማም መሆን እፈልጋለሁ።”