Get Mystery Box with random crypto!

ጥፋት ያለፈ ነገር ነዉ ሀላፊነት ደግሞ በተገኘዉ አጋጣሚ ነዉ ...ጥፋት የሚመጣዉ አስቀድመን ባደረ | ISLAM IS UNIVERSITY

ጥፋት ያለፈ ነገር ነዉ ሀላፊነት ደግሞ በተገኘዉ አጋጣሚ ነዉ ...ጥፋት የሚመጣዉ አስቀድመን
ባደረግናቸዉ ምርጫዎች ነዉ...ሀላፊነት የሚመጣዉ ደግሞ አሁን በየቀኑ በየሰከንዱ ከምናደርጋቸዉ ምርጫዎች ነዉ፡፡ አሁን እኔም የአባቴና የልጆቹ ሀላፊነት ተጋርጦብኛል
ስራዉን ሲያስብ ይቅርታ የማይደረግለት ስህተት ነዉና አዉፍ በማለቴ ተገረመ

እኔ አባቢን አዉፍ በማለቴ ረፍት ሲሰማኝ አባቢ ግን በሀዘን፤በቁጭት፤በፀፀት...እኔ ማን ነኝ ጨካኝ ፤አረመኔ አባት ወይስ.... "እያለ ማልቀስ ጀመረ ከልቡ ተፀፀተ ለካ ሰዉን በቀላሉ መበቀል ይቻላል የኔ ይቅርታ ማድረግ ለአባቢ ረፍት ነሳዉ ስራዉን ሲያስበዉ መረረዉ ህሊናዉ ወቀሰዉ...

        ኋለኞች ፊት ፊተኞች ኋላ
        መሆን አይቀርም የኋላ የኋላ
        በሰፈርከው ቁና ትሰፈርበታለህ
        በመተርከው ሜትር ትመተርበታለህ
        ባስለቀሰው ስራህ ታለቅስበታለህ
         ባነሳሀው ዱላ ትመታበታለህ
         በወንጀልህ ልክ ትቀጣበታለህ
         ያጠፈሀው ጥፍት ትጠፋበታለህ
         ከፊት የነበርከው ከሆላ ትሆናለህ
        ከክብርህ ማማ ላይ ዝቅ ትላለህ
        ለምን ካለክኝማ ዱንያ ነዉ ልበልህ
        ከአንድ አላህ በቀር ነገን መች ታቀዋለህ?
        ነቅተህ መጠበቅ ነዉ ለሞት ተዘጋጅተህ
        ጭማሪ ደቂቃ የለም በሂወትህ!!!!



....ቤታችን አብሮኝ እንዲሄድ ብዙ ለመንኩት አሻፈረኝ አለ እሺ ልጆቹን ይዘህ ወዴት ነዉ የምትሄድ?? ስለዉ
....አባቢም እንዲህ አለኝ.....

ክፍል ➊➐

ይቀጥላል.......


Join
https://t.me/Islam_and_Science