Get Mystery Box with random crypto!

ቀሪራ ኢስላማዊ መጣጥፎች

የቴሌግራም ቻናል አርማ islamic_wallpeper — ቀሪራ ኢስላማዊ መጣጥፎች
የቴሌግራም ቻናል አርማ islamic_wallpeper — ቀሪራ ኢስላማዊ መጣጥፎች
የሰርጥ አድራሻ: @islamic_wallpeper
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 239
የሰርጥ መግለጫ

ሱራ አል ራዕድ ١٣/ ٢٩ እነዚያ ያመኑትና መልካም ስራዎችን
የሰሩት ለነሱ ደግ ኑሮ መልካም መመለሻም አላቸው 13/29

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-05-21 19:27:21
224 views16:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-21 19:27:20
220 views16:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-21 19:26:57
ለመፃፍ ጊዜ ስላላገኘሁ ነው አንብቡት
191 views16:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-20 22:13:39 ለውጥ ከሚለው መፅሐፍ
ደራሲ በድሩ ሁሴን
ይቅርታ አላደርግልህም (ክፍል አንድ)
ኡስታዝ ሉቅማን የከንፈራቸውን ጥጋጥጉን ጠረግ አደረጉና ትረካውን ቀጠሉ :-
ወጣት ነው። አላህ የሚፈራው ወጣት! ልቡ በጌታ ፍቅር የተሞላ ወጣት! ከእለታት በአንዱ ቀን ወጣቱ ጉዞ ላይ እያለ ከፍተኛ ረሀብ ይሰማዋል። ድንገት በመንገዱ ላይ ከግለሰብ አጥር አልፎ የተንዠረገገ ወይን ይመለከታል። ረሀቡ ሌላ ነገር ለማሰብ ጊዜ የሚሰጠው አልነበረም። እናም ፍሬዎቹን ቀጥፎ ይመገባል ። ፍሬዎቹን ያለባለቤቱ ፍቃድ መመገቡ የታወሰው ረሀቡ ጋብ ሲልለት ነበር። እናም ድንጋጤ ወረረው። ባለቤቱን ይቅርታ መጠየቅ እንዳለበት አመነ። በዋና በር በኩል ወደግቢው አመራና ወደ ውስጥ ገባ። በግቢው ውስጥ ያገኘው አንድ ትልቅ አዛውንትን ነበር። ኢስላማዊ ሰላምታ ከተለዋወጡ በኋላ አዛውንቱን :-
ልጄ ፈልገህ ነው በማለት ጠየቁት።
አባቴ! ያለፍቃድዎ በረሀብ ምክንያት ከአጥር ውጭ የተንዠረገገውን ወይን ተመገብኩ። ያለፍቃድ መብላቴ የታወሰኝ ረሀቤ በረድ ሲልልኝ ብቻ ነው።ለዚህም ነው ይቅርታ ለመጠየቅ የመጣሁት ሲል የመጣበትን ጉዳይ አስረዳ። አዛውንቱ ወጣቱ የተናገረውን በፅሞና ካዳመጡ በኋላ :- ይቀጥላል
191 views19:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-19 19:21:52 አሰላሙአለይኩም በጣም እንደጠፊሁ አውቃለሁ አላህ ከፈቀደ ከዚህ በኋላ ከማነበው ሁሉ ለናተ ያስተምሯችኋል የምላቸውን አካፍላችኋለሁ መፅሀፋም እጠቁማችኋለሁ ኢንሻአላህ
196 views16:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-28 20:12:01
335 views17:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-28 20:11:34
321 views17:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-17 06:43:24
ፊጥር በደሴ ከተማ
391 views03:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-08 22:17:17
430 views19:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-07 02:43:48 የደከሙ አካላት፣ የዛሉ ሰዉነቶች፣ የደረቁ ከንፈሮች፣ የተራቡ አንጀቶች፣ የተጠሙ ጅማቶች፣ … በተለይ ከዐስር በኋላ እዚህም እዚያም ተዝለፍልፈው ይታያሉ፡፡ በተስፋ እና በትዕግስት የፀሐይን መጥለቅ ይጠባበቃሉ፡፡ ጌታዬ አንተኑ ፍራቻ ነዉና ባሮችህን ተቀበላቸው፣ እዘንላቸው፣  ማራቸው ጀነትህንም አስገባቸው፡፡
433 views23:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ