Get Mystery Box with random crypto!

ኢስቲቃማ ሁሌም አስፈላጊ ነው አላህን እንለምነው... መጀመሪያ መስተካከሉ አይደለም ቁም ነገሩ መ | ⛤Ιѕℓαмιc нιѕтory⛤

ኢስቲቃማ ሁሌም አስፈላጊ ነው አላህን እንለምነው...
መጀመሪያ መስተካከሉ አይደለም ቁም ነገሩ
መጨረሻው ማማሩ ነው...

{رَبَّنَا لَا تُزِغْ قُلُوبَنَا بَعْدَ إِذْ هَدَيْتَنَا وَهَبْ لَنَا مِن لَّدُنكَ رَحْمَةً ۚ إِنَّكَ أَنتَ الْوَهَّابُ}
"(እነሱም ይላሉ)፡- «ጌታችን ሆይ! ቅኑን መንገድ ከመራኸን በኋላ ልቦቻችንን አታዘምብልብን፡፡ ከአንተ ዘንድ የኾነን ችሮታም ለኛ ስጠን፡፡ አንተ በጣም ለጋስ ነህና፡፡»"
                   [ሱረቱ አሉ ዒምራን:6]

┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄
t.me/+jPQLXna9F-E3ZDQ0
https://bit.ly/3PJRnHE