Get Mystery Box with random crypto!

*በቀደር የማመን መሰረቶች* *4ናቸው እነሱም:-* 1/ሁሉንም ነገር ከመሆኑ /ከመከሰቱ በ | ⛤Islamic Direction⛤

*በቀደር የማመን መሰረቶች*
*4ናቸው እነሱም:-*

1/ሁሉንም ነገር ከመሆኑ /ከመከሰቱ በፊት አላህ ያውቀዋል ብሎ ማመን፣

2/ማንኛውንም የሚሆን ነገር በሙሉ አላህ ፅፎታል ብሎ ማመን፣

3/ማንኛውም ነገር የሚከሰተው በሰማይም ይሁን በምድር ላይ አላህ ፈቅዶት እንጂ አይሆንም ብሎ ማመንና

4/የሆኑና የሚሆኑ/የሚከሰቱ ነገሮችን በሙሉ አላህ ነው ያደረገውና የሚያደርገው ብሎ ማመን ናቸው።

ማንኛውም ሰው ይህን
የማወቅና የመቀበል ግዴታ አለበት።

ከዛዱል መዓድ የትምህርት መድረክ
ከዐቂደቱል ዋሲጢያህ ማብራሪያ የተወሰደ




@Islamic_direction