Get Mystery Box with random crypto!

ትወደኝ የለ...? እያረገፈኝ የዱንያ ማ'ቱ፣ እየቀጠፈኝ ያለስስቱ፣ እየመነመንኩ አቅም ሲርቀኝ፣ ግ | ⛤Islamic Direction⛤



ትወደኝ የለ...?
እያረገፈኝ
የዱንያ ማ'ቱ፣
እየቀጠፈኝ
ያለስስቱ፣
እየመነመንኩ
አቅም ሲርቀኝ፣
ግራውን ፍቀህ
ቅረበኝ በቀኝ።

ያረብ...!


@Islamic_direction