Get Mystery Box with random crypto!

እናም ከሁሉም አቀላቀልኩት ከሚዲያ ጠፋ ስላልኩ ነዉ በቃ የማየዉ የምሰማዉ ልቤን ነክቶኝ ልተንፍሰዉ | ISLAMIC SCHOOL

እናም ከሁሉም አቀላቀልኩት ከሚዲያ ጠፋ ስላልኩ ነዉ በቃ የማየዉ የምሰማዉ ልቤን ነክቶኝ ልተንፍሰዉ ብየ ነዉ...ወደዋናዉ አጀንዳ ስመለስ ለወደፊት ደሴ ላይ ስለHIV positive ትዳር የማገናኘቱን እና ያለባቸዉ መድሀኒት እንዲወስዱ ለማድረግ እና ከታይታ የፀዳ ለአላህ ብለዉ ብቻ የሚሰረትን ተኮር ያደረገ በተለይ የተቸገሩና Hiv pos ጋር ያተኮረ የሆነ ተቋም ለመመስረት በስልክ እየተወያየን ነዉ እስካሁን ሂደቱ ጥሩ ላይ ነዉ እናሳዉቃለን...ከብር ማሰባሰብ ምናምን የሌለበት ነዉ ...ሰዉነት ግንባታ ጋር የተያያዘ ነዉ ....እናም ከደሴ ከተማ  ዉጭ ያላችሁ  ወይም በደሴ ያላችሁ እንደዚህ ወገን ለመርዳት በተለይ hiv pos የሆኑት ጋር ትኩረት ያደረገ ንያ ካላችሁ በዚህ bot

T.me/Aisuu_bot T.me/Aisuu_bot
T.me/Aisuu_bot T.me/Aisuu_bot

አሳዉቁኝ በጣም ከባድ ነዉ ግን እኔ ባለሙያዎች በስልክ ስለማገኛቸዉ  ሂደቱን እንዴት እንደሆነ አስረዳችሆለሁ መስጊዶች ላይ ያተኮረ ስለሚሆን ሀሳብ አካፍላችሆለሁ በዚህ bot አሳዉቁኝ

T.me/Aisuu_bot T.me/Aisuu_bot
T.me/Aisuu_bot T.me/Aisuu_bot


ለማንኛዉም ገንቢ አስተያየት በዚህ bot ይቻላል
ግን ስድብ ነቆራ አልፈልግም ምክር እቀበላለሁ፡፡ከምር ስድቡ ምኑ ነዉ ከሚዲያ ያራቀኝ ብቻ በማስረጃ አስተያየት መላክ ይቻላል

T.me/Aisuu_bot T.me/Aisuu_bot
T.me/Aisuu_bot T.me/Aisuu_bot