Get Mystery Box with random crypto!

ሙነሺዶች ዘንቦል ዘንጠል ዘንፈል ዘንፈልፈል ወዝወዝ ሲሉ አጃቢዎቹንም ተመልከቱ ፌመስ ለመሆን | ISLAMIC SCHOOL

ሙነሺዶች

ዘንቦል ዘንጠል ዘንፈል ዘንፈልፈል ወዝወዝ ሲሉ አጃቢዎቹንም ተመልከቱ ፌመስ ለመሆን ጥረትና ዉጥረት...

ቆይ ግን እሽክምክም እሽክምክም እያለች ከምዘፍነዉ ዘፋኝ በምን ተለዩ



የሚገርመዉ ዘንድሮ ሙነሺዶች ብዙዎቹ በረመዳን መካ ኡምራ አድርገዋል...በአዳማጩ በyoutube ብር አግኝተዉ መካ አሳለፉ...
አዳማጩ ግን ቁርአን መሸምደድ መቅራት ዚክር ማድረገዉ ትተዉ በተለይ ሴቱ ወይኔ ድምፁ ሲያምር የእሱን ድምፅ ሳልሰማ መዋል ከብዶኛል ብለዉ የእነሱን ድምፅ ካልሰሙ ራሳቸዉን የሚያማቸዉ የሚያቃዣቸዉም አሉ... አንዳንድም የምታለቅስ አለች

ሀያቴን ለርሶ ብያለሁ ጀባ ይሉሀል ይሄ ጀመአ
ተመልከቱ ካሜራ ማን

የሙስሊም ሴቶች ለእስልምና መስራት አለባቸዉ በሁሉም ነገር ሴት መጨቆን የለባትም ይሉሀል
ድንበር ያለፈ ለሴት ልጅ መቆርቆር መምሰል መጨረሻዉ ዉጤቱ ይሄ ነዉ......

አጂ ነብይ ጋር በዲን ስም አብሮ መሆን...