Get Mystery Box with random crypto!

መቼም የማትረሳውን የህይወት ትምህርት የምትማረው ከትልቁ ስህተትህ ነው፤ ብዙም አትናደድ በቀሪው ዘ | ISLAMIC SCHOOL

መቼም የማትረሳውን የህይወት ትምህርት የምትማረው ከትልቁ ስህተትህ ነው፤ ብዙም አትናደድ በቀሪው ዘመንህ እንዳትረሳው የተፈለገ ወሳኝ መልዕክት ደርሶሀል  ስለዚህ ሁለት ነገር አድርግ
1. አትድገመው
2. ተማርበት

ህይወትን በጥበብ የሚኖር ሰው ከዚህ የተለየ ምንም አያደርግም።

─━━━━ ⊱✿⊰ ━━━━━─


Join
t.me/IslamisUniverstiy_public_group
  t.me/IslamisUniverstiy_public_group