Get Mystery Box with random crypto!

እኔ ግን አንዳንድ ሰዎች ተገርሙኛላችሁ መንግሥት በሐሰት የሚነግሪችሁን ነገር እንደ መጽሐፍ ቅዱስ | የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ክርስቲያን ማያ/መነጽር

እኔ ግን አንዳንድ ሰዎች ተገርሙኛላችሁ መንግሥት በሐሰት የሚነግሪችሁን ነገር እንደ መጽሐፍ ቅዱስ ትቀበሉታላችሁ ከቤተክርስቲያን የሚተላለፉትን ወደ ኋላ ትላላችሁ።በእውኑ በዚህ ዘመን መንግሥት በኦርቶዶክስ ላይ የዘር ማጥፋት ዘመቻ እያደረገ መሆኑን የማያውቅ ሰው አለን? እኔ እንጃ! ለማንኛውም ስለ ሰነዱ ለመረዳት ይህንን ሊንክ ተጭናችሁ አድምጡት።