Get Mystery Box with random crypto!

ደስተኛ መሆን አለብህ! አንዳንዴ በጣም ከባድ ችግር የመሰለህ ነገር አስቂኝ ሆኖ ቁጭ ይላል፤ በዚ | Inspire Ethiopia

ደስተኛ መሆን አለብህ!

አንዳንዴ በጣም ከባድ ችግር የመሰለህ ነገር አስቂኝ ሆኖ ቁጭ ይላል፤ በዚህ ምድር ለመኖር የቀረህ 1 ሳምንት ብቻ ነው ቢባል የትኛው ሰው ነው የኑሮ ውድነት የሚያሳስበው? የትኛው ሰው ነው የፍቅረኛው ስልክ አለማንሳት የሚያበሳጨው? ያለህን አጭር ጊዜ እንዴት አጣጥመህ እንደምታልፈው ታስባለህ እንጂ በፍፁም አተክዝም።

አየህ ወዳጄ አሁንም የቀረህ እድሜ ስንት እንደሆነ አታውቀውም፤ ተኝተህ ማደርህን እንኳን እርግጠኛ አይደለህም! ስለዚህ ለማን ብለህ ነው የምታዝነው? በፈጣሪህ እመን ከዛ የምትችለውን ሞክር የቀረውን ለነገ ተወው!

ገራሚ ምሽት ተመኘንላችሁ
@Inspire_Ethiopia
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!