Get Mystery Box with random crypto!

ብቻህን ተደብቀህ አትታገል ! ምንም አይነት ስሜት ለይ ብትሆን ቢከፋህ ቢደብርህ ያለመቻል የመሸ | Inspire Ethiopia

ብቻህን ተደብቀህ አትታገል !

ምንም አይነት ስሜት ለይ ብትሆን ቢከፋህ ቢደብርህ ያለመቻል የመሸነፍ ስሜት ቢሰማህ በርህን ዘግተህ አትተኛ ፣ አትደበቅ ፣ ብቻህን ቁጭ ብለህ አትከፋ! ተነሳ ፣ ተታጠብ ፣ ልብስህን ቀይር ራስህን አስተካክል ከዛም ውጣ አካባቢህን በዙሪያህ ያሉትን ሁሉ ተመልከት እንቅስቃሴ አድርግ ሮጥ ሮጥ በል ከሠዎች ጋር ተወያይ ከዚያ ያ የነበረክ ስሜት ሁሉ ከላይህ ላይ እርግፍ ብሎ ሲለቅህ ታየዋለህ በአዲስ ሀሳብ በተሻለ ማንነት ትሞላለህ!

የተባረከ ቀን ተመኘን
@Inspire_Ethiopia
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ