Get Mystery Box with random crypto!

የተለየ ጥረት ያስፈልግሀል! ታሪክ መስራት ከፈለክ አብዛኛው ሰው የማያደርገውን ማድረግ አለብህ፤ | Inspire Ethiopia

የተለየ ጥረት ያስፈልግሀል!

ታሪክ መስራት ከፈለክ አብዛኛው ሰው የማያደርገውን ማድረግ አለብህ፤ ሌላው ሲተኛ አንተ ትነሳለህ፣ ሌላው ጊዜውን በከንቱ ነገር ሲያጠፋ አንተ ራስህ ላይ እና ስራህ ላይ ታጠፋለህ፣ ሌላው ገንዘብ ሲያጠፋ አንተ ታስቀምጣለህ፣ ሌላው ወደ ፈጣሪው ለመቅረብና ፀሎት ለማድረስ ጊዜ ሲያጣ አንተ ይበልጥ በመንፈሳዊነትህ ትጠነክራለህ!

ወዳጄ የተለየ ነገር ከፈለክ የተለየ ጥረት ያስፈልግሀል፤ ደስ የሚለው ምን ማድረግ እንዳለብህ አውቀህ መንገዱን ጀምረሀል፤ ማን እንደሆንክ ለራስህ ሳታሳየው ማቆም የለም!

አስደናቂ ምሽት ተመኘንላችሁ
@Inspire_Ethiopia
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!