Get Mystery Box with random crypto!

የዓይን ሞራ ግርዶሽ ቀዶ ጥገና ዘመቻ በእንጅባራ ጠቅላላ ሆስፒታል መካሄድ ጀምሯል፡፡ ከመጋቢት 05 | Injibara University

የዓይን ሞራ ግርዶሽ ቀዶ ጥገና ዘመቻ በእንጅባራ ጠቅላላ ሆስፒታል መካሄድ ጀምሯል፡፡
ከመጋቢት 05-10/2015 ዓ.ም የፈለገ ህይወት አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከሂማልያ ካታራክት ፕሮጀክት (HCP) ጋር በመተባበር በእንጅባራ ጠቅላላ ሆስፒታል የዓይን ሞራ ግርዶሽ ቀዶ ጥገና ዘመቻ በማካሄድ ላይ ሲሆን የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ህክምና እና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የዓይን ህክምና ስፔሻሊስቶችም ከእንጅባራ ጠቅላላ ሆስፒታል ባለሙያዎች ጋር በጥምረት በህክምና ዘመቻው እያገለገሉ መሆኑ ተገልጿል፡፡

https://www.facebook.com/100069178971700/posts/pfbid05XfDudoVjTcaQAGZt1PFKT9XDWnzH9jV3quQn5vYi9ebUXhgNTfXRf5iti2bTbo7l/?app=fbl