Get Mystery Box with random crypto!

የሀዘን መግለጫ በእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ የ4ኛ ዓመት ተከታታይ ፕሮግራም ማኔጅመንት ተማሪ የሆነው ተ | Injibara University

የሀዘን መግለጫ

በእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ የ4ኛ ዓመት ተከታታይ ፕሮግራም ማኔጅመንት ተማሪ የሆነው ተመስገን ሽቴ ባጋጠመው ህመም በዛሬው እለት ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል።

እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ በተማሪ ተመስገን ህልፈት የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን እየገለፀ ለቤተሰቦቹ እና ለወወዳጅ ዘመዶቹ መጽናናትን ይመኛል።
የካቲት 22/2015 ዓ.ም
እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ