Get Mystery Box with random crypto!

የጂኦግራፊና አካባቢ ጥናት ትምህርት ክፍል መምህራንና ተማሪዎች የአካባቢ ጥበቃ ክለብ (Enviro | Injibara University

የጂኦግራፊና አካባቢ ጥናት ትምህርት ክፍል መምህራንና ተማሪዎች የአካባቢ ጥበቃ ክለብ (Environmental Protection Club) አቋቋሙ።

ክለቡ መቋቋሙ ዩኒቨርሲቲው የሚታወቅበት ጽዱ እና አረንጓዴነቱን ለመጠበቅ የሚያግዝ መሆኑም ተገልጿል፡፡

የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ የጂኦግራፊ እና አካባቢ ጥናት ትምህርት ክፍል ኃላፊ አበበ አናጋው (ዶ/ር) እንደገለጹት ትምህርት ክፍሉ ከባለፈው ዓመት ጀምሮ በግቢው ውስጥ የችግኝ የማፍላት ስራ የጀመረ እና ትልቅ እገዛ ያደረገ መሆኑን ጠቅሰው በዛሬው ዕለት ደግሞ የUrban and Regional Development Planning የ2ኛ ዲግሪ ተማሪዎች ጋር በመሆን የአካባቢ ጥበቃ ከለብ በይፋ መቋቋሙን ተናግረዋል፡፡

https://www.facebook.com/100069178971700/posts/pfbid06HDeYUR5tMiK9v8UcUtyexjh3YhW8s931De5UmZNMArt84vf4RPsN8Ds8cEJYbx4l/?app=fbl