Get Mystery Box with random crypto!

ለእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ሴት ሠራተኞች የማህጸን ጫፍ ቅድመ ካንሰር ምርምራ እና ህክምና ዘመቻ ተጀመረ | Injibara University

ለእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ሴት ሠራተኞች የማህጸን ጫፍ ቅድመ ካንሰር ምርምራ እና ህክምና ዘመቻ ተጀመረ፡፡
------------------------
እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ከእንጅባራ ጠቅላላ ሆስፒታል ሆስፒታል ጋር በመተባባር ከታህሳስ 20 እስከ ጥር 5/2015ዓ.ም የሚቆይ ለሁሉም የዩኒቨርሲቲ መምህራን እና የአስተዳደር ሠራተኞች የነፃ የማህጸን ጫፍ ቅድመ ካንሰር ምርምራ እና ህክምና ዘመቻ ተጀምሯል፡፡
https://www.facebook.com/100069178971700/posts/pfbid0hospqZa5ZL9kksahcvhg8yec3uXVbgWcu3rZsTsT1sqTx8N1rv9EwgCUkAMaFe7dl/?app=fbl