Get Mystery Box with random crypto!

እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ የአማራ ክልል ስፖርት እንዲስፋፋ እና እንዲጠናከር በገንዘብ፣ በእውቀት እና | Injibara University

እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ የአማራ ክልል ስፖርት እንዲስፋፋ እና እንዲጠናከር በገንዘብ፣ በእውቀት እና በጉልበት ላደረገው አስተዋፅኦ የአማራ ክልል ስፖርት ም/ቤት ይህን የምስጋና ምስክር ወረቀት አበርክቷል፡፡

ታኅሳስ 17/2015 ዓ.ም፤ እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ