Get Mystery Box with random crypto!

አስገራሚ የዓለም ታሪኮች

የቴሌግራም ቻናል አርማ inhuman_story — አስገራሚ የዓለም ታሪኮች
የቴሌግራም ቻናል አርማ inhuman_story — አስገራሚ የዓለም ታሪኮች
የሰርጥ አድራሻ: @inhuman_story
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.02K
የሰርጥ መግለጫ

በዚህ ቻናል በዓለም ዙሪያ ስለተደረጉ ነገር ግን ያልተሰሙ እና ያልተነገሩ እንዲሁም ከአግባብ ውጭ በሆኑ ባለ ጠባብ አስተሳሰብ ሰዎች ስለተፈፀሙ አሳፋሪ በመሆናቸውም ምክኒያት በtvም ሆነ በማንኛውም Social media እንዳይዘገቡ የታፈኑ እና የታገዱ ታሪኮችን ያገኛሉ።
#ይህ_ሌላኛው_የዓለም_ገፅታ_ነው!!
ለሃሳብ አስተያየት፣ለcross @Asgerami_bot ያናግሩን።

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-02-23 11:01:25
ወዳጃ ወይስ ጠላት?

ጀርመን ፈረንሳይን ከተቆጣጠረች በኋላ የጀርመን ወታደር የፈረንሳይ እንስትን ሳይክል መንዳት እያስለማመዳት።

1940

ለተጨማሪ ታሪኮች ይቀላቀላሉን

@Asgerami_tarikoch
@Asgerami_tarikoch
2.0K viewsJø, 08:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-19 09:11:13
የሩዋንዳ ጅምላ ጭፍጨፋ

በዚህ የእርስበርስ ጦርነት ወደ 800,000 የሩዋንዳ ዜጎች በ100 ቀናት ውስጥ ተገድለዋል።

ሩዋንዳ፣ ማእከላዊ ምስራቅ አፍሪካ፣ 1994

ለተጨማሪ ታሪኮች ይቀላቀላሉን

@Asgerami_tarikoch
@Asgerami_tarikoch
1.9K viewsJø, 06:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-19 09:11:13
ጭንቅላቱ ላይ ቀዳዳ ተፈጥሮ መኖር?

ይህ ሰው Phineas Gage ይባላል። እጅግ አሰቃቂ ከሆነ የጭንቅላት አደጋ በመትረፉ ይታወቃል።ይህ የጭንቅላት አደጋ የተከሰተውም የብረት ዘንግ ትልቁን የግራ የፊት ለፊት አጥንቱን በስቶ በመውጣቱ ነበር።

በነገራችን ላይ ይህ ሰውዬ ሰውነት እና የፊት ለፊት የጭንቅላት ክፍል ያላቸውን ግንኙነት ያወቅንበት የመጀመሪያው ታካሚ ነው።

ለተጨማሪ ታሪኮች ይቀላቀላሉን

@Asgerami_tarikoch
@Asgerami_tarikoch
1.8K viewsJø, 06:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-07 07:35:19
ዘረኝነት

ነጮቹ በጥቁር ቤተሰብ የተያዘ መኪና ላይ ጉዳት ለማድረስ እየሞከሩ።

Clinton, Tennessee, USA, 1956

ለተጨማሪ ታሪኮች ይቀላቀላሉን

@Asgerami_tarikoch
@Asgerami_tarikoch
2.0K viewsJø, 04:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-07 07:35:19
ከዓለማችን ታሪክ ከባድ ከሚባሉ ልብሶች አንዱ።250 ኪሎግራም ይመዝናል

1911


ለተጨማሪ ታሪኮች ይቀላቀላሉን

@Asgerami_tarikoch
@Asgerami_tarikoch
1.9K viewsJø, 04:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-05 07:45:53
ዘረኝነት(ጥቁር እና ነጭ) በሰፈነበት ወቅት ኮክ ካውንቲ የጥቁሮች እስር ቤት እንዲህ machine gun በያዘ ጠባቂ ነበር ሚጠበቀው።

1919

ለተጨማሪ ታሪኮች ይቀላቀላሉን

@Asgerami_tarikoch
@Asgerami_tarikoch
1.7K viewsJø, 04:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-05 07:45:53
አዳሜ ሐበሻ ኋላ ቀር ነው ምትዪ ሁላ ሰለጠንን የሚሉት ኢሮፓውያን ልጆቻቸው ሲታመሙባቸው መድሀኒት ነው በሚሉት ዛፍ ቀዳዳ ታማሚውን ያሾልኩ ነበር።

ስዊድን ፣ 1918

ለተጨማሪ ታሪኮች ይቀላቀላሉን

@Asgerami_tarikoch
@Asgerami_tarikoch
1.8K viewsJø, 04:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-04 14:52:24
የሲጃራ ማስታወቂያ ለእርጉዝ ሴቶች

በሰዓት ለእርጉዝ ሴት ማጨስ ይመከር ነበር።ለእርሷም ለልጇም ጤና ጠቃሚ ነው ብለው ያስቡ ነበር።እነማን? ነጮች።"ዝግባ ሚያሳክለን አንድነትን አጥተን ከፊት የነበርነው ከሰው ኋላ ቀርተን" ያለው ማን ነበር?

እናላችሁ ከእኛ በላይ ሰው የለም ስልጣኔአችን ከዘር ማንዘሮቻችን የተነሳ ነው እሚሉት እነዚህ ነጮች ሲጃራ ደስተኛ እናት የተረጋጋ ልጅ ይፈጥራል ብለው ማስታወቂያ እስከመስራትም ደርሰዋል።በሰዓቱም የሲጃራ አምራች ድርጅቶች ደረታቸውን ነፍተው ነበር ይህን የሚናገሩትም የሚያስተዋውቁትም።ይህ ሁሉ የሆነው በቅርብ በ19ነኛው ክፍለ ዘመን ነወ።

1930

ለተጨማሪ ታሪኮች ይቀላቀላሉን

@Asgerami_tarikoch
@Asgerami_tarikoch
1.6K viewsJø, 11:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-04 14:52:24
ከመኪና የወዳደቀ ከሰል እየለቃቀመች ኑሮዋን ምትታገል ሴት።

ዳብሊን፣ አየርላንድ፣ 1972

ለተጨማሪ ታሪኮች ይቀላቀላሉን

@Asgerami_tarikoch
@Asgerami_tarikoch
1.4K viewsJø, 11:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-02 20:02:25
የሀያሏ ሀገር አሜሪካ ወታደሮች በአንድ ወቅት ፈጣን የፎቶ ማንሳት ችሎታን ሲሞክሩ ጭካኔ በተሞላበት መንገድ የከብት አንገት ላይ ተቀጣጣይ ፈንጂ በማድረግ ነበር።እናም ይህ ከላይ የምታዩት ምስል ተሳክቶላቸው የከብቱ ጭንቅላት ሲፈነዳ የተነሳ ነው።

1881

ለተጨማሪ ታሪኮች ይቀላቀላሉን

@Asgerami_tarikoch
@Asgerami_tarikoch
1.5K viewsJø, 17:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ