Get Mystery Box with random crypto!

የሲጃራ ማስታወቂያ ለእርጉዝ ሴቶች በሰዓት ለእርጉዝ ሴት ማጨስ ይመከር ነበር።ለእርሷም ለልጇም ጤ | አስገራሚ የዓለም ታሪኮች

የሲጃራ ማስታወቂያ ለእርጉዝ ሴቶች

በሰዓት ለእርጉዝ ሴት ማጨስ ይመከር ነበር።ለእርሷም ለልጇም ጤና ጠቃሚ ነው ብለው ያስቡ ነበር።እነማን? ነጮች።"ዝግባ ሚያሳክለን አንድነትን አጥተን ከፊት የነበርነው ከሰው ኋላ ቀርተን" ያለው ማን ነበር?

እናላችሁ ከእኛ በላይ ሰው የለም ስልጣኔአችን ከዘር ማንዘሮቻችን የተነሳ ነው እሚሉት እነዚህ ነጮች ሲጃራ ደስተኛ እናት የተረጋጋ ልጅ ይፈጥራል ብለው ማስታወቂያ እስከመስራትም ደርሰዋል።በሰዓቱም የሲጃራ አምራች ድርጅቶች ደረታቸውን ነፍተው ነበር ይህን የሚናገሩትም የሚያስተዋውቁትም።ይህ ሁሉ የሆነው በቅርብ በ19ነኛው ክፍለ ዘመን ነወ።

1930

ለተጨማሪ ታሪኮች ይቀላቀላሉን

@Asgerami_tarikoch
@Asgerami_tarikoch