Get Mystery Box with random crypto!

ብዙ ጊዜ Internet እየተጠቀማችሁ በራሡ ጊዜ Amazon gift Card ወይም Iphone 11 | Abrilo info Tech

ብዙ ጊዜ Internet እየተጠቀማችሁ በራሡ ጊዜ Amazon gift Card ወይም Iphone 11 ያሸንፉ! የሚል Pop up Ads ይመጣና Spin ስታደርጉት Congratulation! IPhone 11 አሸንፈሃል ይላችኋል። 
ከዚያም ሽልማቶን ይውሰዱ የሚል ሲመጣ አገኘው ብለህ ጠቅ ስታደርግ ቀጥታ የውጭ ሃገር ስልክ recap ሆኖ Dialpad ላይ ይመጣል!    

ይህ System ልክ ቴሌግራም ላይ እንደሚደረገው የዳናይትን የራቁት ፎቶ ለማየት Play ይበሉ ወይም ደግሞ ለማ መገርሳ ከብልፅግና ተደብቀው ሻወር ቤት የሰሩትን ጉድ ለመመልከት join ይበሉ እንደሚባለው ስትነኩት ሌላ ታሪክ ውስጥ ይገባል ስለዛ ወደ እነሱ ስልክ ስትደውል ብርህን ቻው ቻው ብለህ ነው መጀመሪያ! ካርድህን ያፀዳልሀል

ከዚሁ ጋር በተገናኘ ደግሞ hi i'm እንትና, +1134691826 ደውልልኝ!
ምናም እያለ የሚያዝግ Pop up ካስቸገራቹ

ይህንን ለማስተካከል (እንዳይመጣ ለማድረግ)
Chrome ላይ እንገባና ከላይ ሶስቱን ነጠብጣብ ነክታቹ Setting ላይ ትገባላችሁ ዝርዝር ሲመጣ መጨረሻ አካባቢ Scroll አድርጋቹ Site settings የሚለውን እንምረጥ ከዛ pop-up and redirects ውስጥ ላይ ስትገቡ እንደዛ የሚልክባችሁን site link ታገኛላቹ አንዴ tap ስታደርጉት Allow / Block የሚል ይመጣል Block የሚለውን ስትጫኑት ተገላገላቹ ማለት ነው!

ቤተሰብ ለመሆን share & join
@Abrilo_info_tech

ለጥያቄዎ Group
@infoAbrilo

ለአስተያየት
@Abrilo_bot