Get Mystery Box with random crypto!

እነዚህን ምርጥ 10 ቦቶች ሞክሯቸው @voicybot ይሄ ቦት ቻት እያደረጉ መፃፍ ቢሰ | Abrilo info Tech

እነዚህን ምርጥ 10 ቦቶች ሞክሯቸው

@voicybot
ይሄ ቦት ቻት እያደረጉ መፃፍ ቢሰለችዎ በድምፅ ሚናገሩትን ወደ ፅሁፍ ይቀይራል።

በእንግሊዝኛ ማውራት የግድ ነው።

@ToPDFbot
doc, docx, odt, txt ወይም jpg ፋይል ይላኩለትና ወደ #pdf ይቀይረዋል።

@Alertbot
በቴሌግራም አላርም መቅጠር ያስችላል ።

@fileconverterbot
audio , image or video ፋይሎችን ከአንድ #ፎርማት ወደሌላ ይቀይራል።

@VS_Robot

በቫይረስ ተጠቅቷል ብላችሁ ምታስቡትን ፋይል ላኩለትና #ቫይረስ ካለው ያፀዳዋል።

@wiki
የፈለጉትን የwikipedia ሊንክ ለጓደኛዎ ለማካፈል

7 @imdb
የፈለጉትን የቪዲዮ ስም በመፃፍ የቪዲዩውን ሙሉ መረጃ ያገኛሉ።

@gif
ምን አይነት ፎቶ እንደሚፈልጉ ይፃፉለትና በዝርዝር ያመጣል።

@bing
ከ @gif ጋር ተመሳሳይ ነው።

@bold
ይሄን ቦት በመጠቀም ከምናውቀው የአፃፃፍ ፎንት ቀይረን በ italic,bold እንድንፅፍ ያስችለናል።

መልካም ቀን

ቤተሰብ ለመሆን share & join
@Abrilo_info_tech

ለጥያቄዎ Group
@infoAbrilo

ለአስተያየት
@Abrilo_bot