Get Mystery Box with random crypto!

እንኳን ለቡሄ በዓል አደረሳችሁ! በዓሉን ምክንያት በማድረግ እስከ ነሐሴ 14 ቀን 2013 ዓ.ም. | Abrilo info Tech

እንኳን ለቡሄ በዓል አደረሳችሁ!

በዓሉን ምክንያት በማድረግ እስከ ነሐሴ 14 ቀን 2013 ዓ.ም. ድረስ የሚቆይ ልዩ የቡሄ ሞባይል ጥቅል አገልግሎት በዕለታዊ እና ሳምንታዊ አማራጮች በታላቅ ቅናሽ ማቅረባችንን በደስታ እንገልፃለን፡፡
የጥቅል አገልግሎቱን *999# በመደወል፣ My Ethiotel አሊያም የቴሌብር የሞባይል መተግበሪያን በመጠቀም ለራስዎ ይግዙ፣ ለወዳጅ ዘመዶችዎም በስጦታ ያበርክቱ!
መልካም በዓል!