Get Mystery Box with random crypto!

#ቦርጭን #ለማጥፋት #የሚረዱ #ዘዴዎች *** ውድ የዶክተር አለ ቤተሰቦች አላስፈላጊ የሆድ አካባቢ | Information Science and Technology

#ቦርጭን #ለማጥፋት #የሚረዱ #ዘዴዎች
***
ውድ የዶክተር አለ ቤተሰቦች አላስፈላጊ የሆድ አካባቢ የስብ ክምችት ( ቦርጭ) ለጤናም ይሁን ለእይታ ምቾትንና ጤናን የሚነሳ ነው ፡፡ታዲያ ይህ ችግር ብዙዎችን ሲያሳስብ ይስተዋላል እኛም መፍትሄ ይሆናሉ ብለን የመረጥናቸውን ሃሳቦች አቅርበናል ለወዳጅ ዘመዶ ያጋሩት !
#አረንጓዴ #ሻይ
• አረንጓዴ ሻይ አላስፈላጊ ንጥረ ነገሮችን ከሰ ውነታችን የሚያስወግድ አንቲኦክሲደንት ነው ። በተጨማሪም የአእምሮ ስራን እና የማስታወስ አቅምን የሚያሻሽል ነው ።
#አጠቃቀም ፡-በፈላ ውሃ ውስጥ አረንጓዴ ሻይ በመጨመር 5-10 ደቂቃ ማፍላት ትንሽ የናና ቅጠል ማድረግ ማር ወይም ስኳር በመጨመር ከምግብ በፊት መጠጣት
#ዝንጅብል
• ለሆዳችን እና ለምግብ መፈጨት ስርአት አስፈላጊ ነው ።
#አጠቃቀም ፡-አንድ የሻይ ማንኪያ የተፈጨ ዝንጅብል(እርጥብ/ድረቅ)፣ 2 ኩባያ ውሃ ፣አንድ የሻይ ማንኪያ ማር እና ትንሽ ሎሚ ጭማቂ ውሃ ከፈላ በኋላ ውህዶቹ ጨምሮ 10 ደቂቃ ማፍላት ከዛም መጠጣት ።
#ውሃ #እና #ማር
#አጠቃቀም፡- ለብ ያለ 1 ብርጭቆ ውሃ ውስጥ 2 የሾርባ ማንኪያ ማር እና የሎሚ ጭማቂ በመቀላቀል ከምግብ በፊት 15 ደቂቃ በፊት መጠጣት ።
#ውሃ #እና #ሎሚ
አንድ ብርጭቆ ውሃ ውስጥ የሎሚ ጭማቂ በመጨመር ጠዋት በባዶ ሆድ በየቀኑ መጠጣት ።
#ብዙ ውሃ መጠጣት
#ፍራፍሬ እና አትክልት መመገብ
#ስኳር ማስወገድ
ከመተኛት በፊት 3-4 ሰአት አስቀድሞ እራት መመገብ

ለተሻለ ዕውቀት፣ችግር ፈቺ፣ ወጪ ቆጣቢ እና የተለያዩ መረጃዎችን ከዚህ በፊት ዩትብ ላይ ከለቀቅናቸው ቪድዪዎች ብዙ ነገር ማግኘት ትችላላችሁ።
▬▬ Share ▬▬
ለተጨማሪ እውቀት እና ጠቃሚ የቴክኖሎጂ መረጃ ለማግኘት በዚ የቴሌግራም ቻናላችንን ከታች ባለዉን ሊንክ በመጫን ማግኘት ይችላሉ።
here it is
https://t.me/Information_Science_Technology
በተጨማሪም ዩቲዩብ ቻናላችንን በመቀላቀል በምስል እና በቭድዮ የተዘጋጁ ከስራ እና ከቴክኖሎጂ ጋር ይተዋወቁ Subscribe በማድርግ ሌሎች መረጃዎች ይሸምቱ
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈

https://www.youtube.com/channel/UCpKx7Pd_viT9nnmheRu6o8Q