Get Mystery Box with random crypto!

የኮምፒውተርዎ desktop ላይ #አጫጭር ኖቶችን ማስቀመጥ ከፈለጉ search bar ላይ ይሒ | Information Science and Technology

የኮምፒውተርዎ desktop ላይ #አጫጭር ኖቶችን ማስቀመጥ ከፈለጉ search bar ላይ ይሒዱና sticky notes ብለው #search ያድርጉ።
ለተማሪዎች ካነበቡት ነገር ውስጥ #በጣም አስፈላጊ የሆኑ ነገሮችን ለመያዝ እንዲሁም ለሌሎቻችንም #ስልክ_ቁጥር፤ቀጠሮ እና የመሳሰሉትን ለመያዝ እጅግ ጠቃሚ ናት ይሞክሯት።
SHRE SHARE

ለተሻለ ዕውቀት፣ችግር ፈቺ፣ ወጪ ቆጣቢ እና የተለያዩ መረጃዎችን ከዚህ በፊት ዩትብ ላይ ከለቀቅናቸው ቪድዪዎች ብዙ ነገር ማግኘት ትችላላችሁ።
▬▬ Share ▬▬
ለተጨማሪ እውቀት እና ጠቃሚ የቴክኖሎጂ መረጃ ለማግኘት በዚ የቴሌግራም ቻናላችንን ከታች ባለዉን ሊንክ በመጫን ማግኘት ይችላሉ።
here it is
https://t.me/Information_Science_Technology
በተጨማሪም ዩቲዩብ ቻናላችንን በመቀላቀል በምስል እና በቭድዮ የተዘጋጁ ከስራ እና ከቴክኖሎጂ ጋር ይተዋወቁ Subscribe በማድርግ ሌሎች መረጃዎች ይሸምቱ
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈

https://www.youtube.com/channel/UCpKx7Pd_viT9nnmheRu6o8Q