Get Mystery Box with random crypto!

Ethiopia

የቴሌግራም ቻናል አርማ info_tech1 — Ethiopia E
የቴሌግራም ቻናል አርማ info_tech1 — Ethiopia
የሰርጥ አድራሻ: @info_tech1
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 710
የሰርጥ መግለጫ

ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች መርጣችሁ ስለተቀላቀላችሁን ከልብ እናመሰግናለን!!

Ratings & Reviews

4.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-09-23 14:52:30 Coca-cola Company Aptitude Test Questions Exam
Read Here:

https://shegerjobs.com/job/coca-cola-general-aptitude-questions-exam-2/


For more

https://t.me/job_vacancy5
https://t.me/job_vacancy5
25 views11:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-23 14:52:30 East Africa Bottling SC Coca-Cola call for Write Exam

Position for : Graduate in Trainee

Please check name lists using the following link:

https://shegerjobs.net/job/east-africa-bottling-sc-coca-cola-call-for-write-exam/


For more

https://t.me/job_vacancy5
https://t.me/job_vacancy5
26 views11:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-22 15:06:57 ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች  በሙሉ


2014/15 የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ተፈታኞች ወደ ተመደቡበት ካምፓስ ጉዞ ሲያደርጉ

መያዝ #የተፈቀደላቸው

አንሶላ፣
ትራስ ጨርቅ፣
የማታ ልብስ፣
ደረቅ ምግብ፣
ልብስ፣ቦርሳ፣
የመፈተኛ ካርድ፣እርሳስ፣ላጲስ፣የማስታወሻ ደብተር፣ባዶ ወረቀት፤መጽሐፍ

መያዝ #የማይፈቀድላቸው

ማንኛውም ድምፅ የሚቀዳ፤ቪዲዮ የሚቀዳ  ወይም ፎቶግራፍ የሚያነሳ፤
ካሜራ
ማንኛውም ከቴሌ መስመርም ይሁን ከቴሌ ውጭ መልዕክት በድጂታል ቴክኖሎጂ መቀበያ ወይም ማስተላለፊያ ውጤቶች(ታብሌት፣ኮሚፕዩተር፣ላብቶፕ፣ ስልክ፣አይፓድ፥ሃርድ ዲስክ፣ፍላሽ)

የጊዜ #ሠሌዳ

ለማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች

➤ከ26/01/2015 እስከ 28/01/2015 ዩኒቨርስቲ መግቢያ
➤29/01/2015 ኦሬንተሽን
➤ከ30/01/2015 እስከ 02/02/2015 ፈተናው የሚሰጥበት ጊዜ ይሆናል።

ለተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች

➤ከ05/02/2015 እስከ06/02/2015 ዩኒቨርስቲ መግቢያ
➤07/02/2015 ኦሬንተሽን
➤ከ08/02/2015 እስከ 11/02/2015 ፈተናው
የሚሰጥበት ጊዜ ይሆናል።

መረጃውን ያጋሩ


     
@Mame_tutor
@Mame_tutor
47 views12:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-21 20:53:54 ክፍት የስራ ማስታወቂያ!

የስራው መደብ :- አስጠኚ

መስፈርት:- ከመደበኛ ዩኒቨርስቲ በተፈጥሮ ሳይንስ ከ 3.0 እና ከዛ በላይ በሆነ ውጤት የተመረቀ/ች

How to apply

መረጃችሁን እና አድራሻችሁን ከታች በምታገኙት link መላክ

@Mame_tutor_bot
@Mame_tutor_bot


አላማችን አላስፈላጊ ድካምን መቀነስ ነው።

@Mame_tutor
@Mame_tutor
68 views17:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-21 20:08:48
#ራዲዩግራፈር_ቴክኒሽያን

deadline 18/01/2015

For more

https://t.me/job_vacancy5
https://t.me/job_vacancy5
65 views17:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-21 19:30:28
​​​​❝አንዳንዶች የምናፈቅረዉን ሰው #መጠበቅ በጣም ያማል ይላሉ አንዳንዶቹ ደግሞ የምናፈቅረዉን ሰው #መርሳት በጣም ያማል ይላሉ ።

ግን የእዉነት #የከፋው ህመም የምናፈቅረዉን ሰው #መጠበቅ ወይም #መርሳት እንዳለብን አለማወቅ ነው ።❞


የተምታታ ስሜት

@Mame_zain
59 views16:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-21 13:10:24
የሰው ልጅ ጊዜን እንድህ ሲል ጠየቀ፡-
"ለምን እጠፋለሁ? ለምንስ ነው የምሸነፈው?"

ጊዜም እንዲህ ሲል መለሰ:-
ፀሀይም ሆነ ጥላ ፣
ጥቁር ምሽት ወይም ዝናብ ይሁኑ
ሁኔታው ምንም ያህል የከፋ ቢሆን,
ሁል ጊዜ እቀጥላለሁ
ለዚህ ነው የማሸንፈው።

አንተም ከእኔ ጋር መሄድ ከቻልክ
መቼም አትሸነፍም።


ወዳጄ ጊዜ ህይወት እንጂ ወርቅ አይደለም። ሳያልፍ ተጠቀምበት

@Mame_zain
57 views10:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-20 07:39:43 የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች የሚፈተኑበት የዩኒቨርሲቲ ምድባ

እስካሁን ባለው በ36 ዩኒበርሲቲ ምደባው ተከናውኗል ። የቀሩትን ደግሞ ተከታትለን እናቀርባለን።

መልካም ዕድል ይሁንላችሁ


https://t.me/Mame_tutor
https://t.me/Mame_tutor
https://t.me/Mame_tutor
73 views04:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-20 07:07:56 How to write CV
በቀጣሪዎች ዘንድ ተመራጭ CV እንዴት መፃፍ ይቻላል፡፡
CV ማለት የአንድ ሰው የትምህርትና ሌሎች professional ታሪኮቹን በአጭር መልኩ የሚገለፅበት መንገድ ነው፡፡ ብዙ ግዜ ለስራ ማመልከቻነት እንጠቀምበታለን የራሳችንንም ማንነት በጥሩና ቀለል ባለ መልኩ ለማቅረብ ያስችለናል፡፡ ታዲያ በዚህ ወቅት እንዲቀጥሩን ለምንፈልጋቸው ቀጣሪዎች አሰልቺ ያልሆነና ሳቢ የሆነ CV መፃፍ ትልቅ ትኩረት ለማግኘት ያስችለናል፡፡
ታዲያ እንዴት እንዲህ ያለውን CV መፃፍ እንችላለን እና ምን ምን መካተት አለበት የሚለውን እንመልከት፡፡
1 ከቀድሞ ስራ ጋር የተያያዙ የስራ ልምዶች፡፡
2 የትምህርት ሁኔታ እና ሌሎች ተዛማጅ ችሎታዎች
3 አፃፃፋችሁን ለማንበብ እና ለመረዳት ቀለል ባለመልኩ ይሁን
4 የስራ ልምድ ካላችሁ በቀደመው ስራችሁ ያሳካችኋቸውን ነገሮች ጥቀሱ፡፡ ጀማሪ ከሆናችሁ ደግሞ በነፃ አገልግሎት እንዲሁም በተማራችሁበት የትምህርት ተቋም ስታደርጉ የነበረውን መልካም እንቅስቃሴ ጥቀሱ፡፡
5 ፊደላት እና ቃላት አጠቃቀም ትኩረት ማድረግ ፡፡
6 እናንተ በመስሪያ ቤቱ ብትቀጠሩ ልታበረክቱ የምትፈልጉትንና እናንተ በመቀጠራችሁ በመስሪያ ቤቱ
ስኬት ላይ ልትጨምሩ የምትፈልጉትን ጥቀሱ
7 አድራሻችሁን ስትጠቅሱ የተለያዩ አማራጮችን አስቀምጡ፡ ስልክ ኢሜይል፡፡
8 ሪፈረንስ ስትጠቅሱ ስለእናንተ በደንብ ሊገልፅ የሚችል ሰው ይሁን፡፡
9 ከሁለት ገፅ ባይበልጥ መልካም ነው አሰለቺ እንዳይሆን ተጠንቀቁ፡፡
82 views04:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-19 22:29:14 Advertisement



ይቀላቀሉት

https://t.me/rasin_filega
https://t.me/rasin_filega
82 views19:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ