Get Mystery Box with random crypto!

ሴት ስለ ሴት ልጅ ከጠየቁህ እንዲህ በላቸ፦ እሷ ነብስ እንጂ አካል አይደለችም። አዛኝ እ | ikhlas Tube

ሴት

ስለ ሴት ልጅ ከጠየቁህ እንዲህ በላቸ፦
እሷ ነብስ እንጂ አካል አይደለችም።
አዛኝ እንጂ ደካማ አይደለችም።
እውቀት እንጂ ፅልመት አይደለችም።
ብርሃን እንጂ ጨለማ አይደለችም።
ጥሩ እንጂ ሞኝ አይደለችም።
አምላክ ከአደም አጥንት የሰራት
የሁሉም አደም አደራ ናት በላቸው።
.
     #Ⓔ︎Ⓛ︎Ⓤ︎ነኝ

ᴊᴏɪɴ & sʜᴀʀᴇ
  @ikhlasstudents
  @ikhlasstudents