Get Mystery Box with random crypto!

እራሳችንን እንዴት ነው የምናየው? ~ ኢብኑ ዑመር ረዲየላሁ ዐንሁ እንዲህ ይላሉ፦ 'ተቅዋ ማለት እ | Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)

እራሳችንን እንዴት ነው የምናየው?
~
ኢብኑ ዑመር ረዲየላሁ ዐንሁ እንዲህ ይላሉ፦
"ተቅዋ ማለት እራስህን ከማንም በላይ እንደሆንክ አድርገህ ላታይ ነው።"
ተፍሲሩል በገዊ: 1/60
=
የቴሌግራም ቻናል :-
https://t.me/IbnuMunewor