Get Mystery Box with random crypto!

አካውንቴ ውስጥ አንድ ሺ ብር እና 500 ብር ገብቷል። ምናልባት ለዘካተል ፊጥር የታሰበ ይመስለኛል | Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)

አካውንቴ ውስጥ አንድ ሺ ብር እና 500 ብር ገብቷል። ምናልባት ለዘካተል ፊጥር የታሰበ ይመስለኛል። ከሆነ የላካችሁ ሰዎች ጊዜው ሳያልፍ አሳውቁኝ።