Get Mystery Box with random crypto!

ከቤተሰብ ርቃችሁ ለምትገኙ ተማሪዎች! ~ ① ወላጆቻችሁ ዘካተል ፊጥር የማያወጡላችሁ ከሆነና ② የማ | Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)

ከቤተሰብ ርቃችሁ ለምትገኙ ተማሪዎች!
~
① ወላጆቻችሁ ዘካተል ፊጥር የማያወጡላችሁ ከሆነና
② የማውጣት አቅሙ ካላችሁ
ዘካተል ፊጥር ማውጣት እንዳትረሱ።

* ብዙዎች ስለማያስተውሉት መልእክቱን እናሰራጨው ባረከላሁ ፊኩም።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor