Get Mystery Box with random crypto!

ዛሬ እሁድ መግሪብ ሰዓት ላይ ባህር ዳር ከተማ ውስጥ 3 ሙስሊም ባለ ሃብቶች በፋኖ ተገድለዋል። ሟ | Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)

ዛሬ እሁድ መግሪብ ሰዓት ላይ ባህር ዳር ከተማ ውስጥ 3 ሙስሊም ባለ ሃብቶች በፋኖ ተገድለዋል። ሟቾቹ የአንድ ቤተሰብ አባላት ናቸው። (አባትና ሁለት ወንድማማቾች ናቸው።) ግድያው የተፈፀመው በከተማው ቀበሌ 14 ውስጥ ነው። የግድያው መንስኤ ብር ካላመጣችሁ የሚል ነው። በዚህ የገዳይ ስብስብ ፕሮፖጋንዳ የተጠለፉ እስከሚነቁ ድረስ ማንቃታችንን እንቀጥላለን፣ ኢንሻአላህ።
የሞቱትን አላህ ይማራቸው።
=
ቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor