Get Mystery Box with random crypto!

አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ። ውድ የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች! ይህ አዲስ | Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)

አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ።

ውድ የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች! ይህ አዲስ የተከፈተ የጀመዐችን ቻናል ነው። የተከፈተበት አላማ ጀማዐው ላይ ያሉ የተለያዩ ፕሮግራሞችን ለመለጠፍ እና ጠቃሚ ነጥቦችን ለመተዋወስ ነው። ለምታውቋቸው የጀማዐችን ልጆች ሊንኩን forward በማድረግ ከቻናሉ እንዲጠቀሙ እንዲሁም ቻናሉንም እንድታጠናክሩ እንጠይቃለን።
بارك الله فيكم
https://t.me/Wku_ms_Official_Channel