Get Mystery Box with random crypto!

ኢስላም ብቻ! ~ ሙስሊሞች ነን። አመታዊ በአሎቻችን ሁለት ናቸው። ዒደል ፊጥር እና ዒደል አድሓ። | Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)

ኢስላም ብቻ!
~
ሙስሊሞች ነን። አመታዊ በአሎቻችን ሁለት ናቸው። ዒደል ፊጥር እና ዒደል አድሓ። ከዚህ ውጭ
* የሳዑዲም ይሁኑ የኢትዮጵያ ብሄራዊ በዓላት
* የብሄርም ይሁኑ የባህል አውዳመታት አይመለከቱንም።
የአዲስ አመት መግቢያን፣ የዘመን መለወጫን ብናከብር ኖሮ ከክርስትናው እንቁጣጣሽ ይልቅ የኢስላማዊውን ሙሐረምን እናከብር ነበር። በኢስላም መስቀል፣ ጥምቀት፣ መውሊድን (ገና)፣ ኢሬቻ የሚባል በዓል የለም። በዘር ተጎትተን በልማድ ታስረን የምንጓዝበት ስርአት የለም።

ኢስላም ብቻ!

Ibnu Munewor
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor