Get Mystery Box with random crypto!

HUSSEN APP TUBE ኢስላማዊ አፖችን ማውረጃ

የቴሌግራም ቻናል አርማ hussenislamicapps — HUSSEN APP TUBE ኢስላማዊ አፖችን ማውረጃ H
የቴሌግራም ቻናል አርማ hussenislamicapps — HUSSEN APP TUBE ኢስላማዊ አፖችን ማውረጃ
የሰርጥ አድራሻ: @hussenislamicapps
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 13.73K
የሰርጥ መግለጫ

ማስታወቂያ ለመልቀቅ
አፕልኬሽን ለማሠራት አድሚኑን ከፈለጉ @islamicappdeveloper
ስልክ 251912767238
ለግሩፕ @ISLAMICBOOKSANDAPPS
ዩቱዩብ https://www.youtube.com/channel/UCMz3YhA-bsjn3xclupwVbpw?sub_confirmation=1

Ratings & Reviews

4.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

3

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2023-05-17 22:29:45
አል-ሙቢን የ online መድረሳ

በመጀመሪያ ለመመዝገብ ከመወሰናችሁ በፊት ይህንን ጹሑፍ እስከ መጨረሻው ያንብቡ ከዚያም ይወስኑ!

ትምርቱ የሚሰጠው በኢትዮጵያ ሰአት አቆጣጠር ለወንዶች ለብቻ ማታ ከ 4 ሰአት ጀምሮ እስከ ስ6 ሰአት ነው ለሴቶች ደግሞ  ከኢሻእ ሰላት በኋላ ጀምሮ እስከ አ4 ሰአት ነው ።

የምንሰጣቸው ትምህርቶች

1►ቃኢደቱ አኑራኒያን በሂፍዝ እናም በነዘር መማር ለምትፈልጉ በሚገርም አቀራረብ ከነማብራሪዋ እናስተምራለን!

2►ቃኢደቱ አኑራኒያህ ጨርሳችሁ ቁርአንን መቅራት ለምትፈልጉ

3 ቁርአን ጨርሳችሁ ነገር ግን በተጅዊድ በደንብ በድጋሜ መቅራት ለምትፈልጉ

4 ቁርአንን መሀፈዝ ለምትፈልጉ ነገር ግን መሀፈዝ ከመጀመራችሁ በፊት ፈተና አለው!

5 ሀፍዛችሁ ሙራጃአ ማድረግ ለምትፈልጉ ሙራጃአችሁን ማስደመጥ ትችላላችሁ ወሏሂ ከጠፋባችሁ ወንጀሉ ከባድ ስለሆነ ይሄ ለእናንተ እጅግ በጣም አሪፍ አጋጣሚ ነው ኢንሻ አሏህ!

ሁላችሁም እነዚህን ትምህርቶች መማር ለምትፈልጉ ከዚ በታች ያለውን ዩዘር ኔም አልያም ስልክ በመደወል በየትኛውም ሰአት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳስባለን

ዩዘር ኔም @al_quranulmubin3

ስልክ ቁጥር   +251912637207

የቴሌግራም ጉሩፕ https://t.me/al_mubin1

አል-ሙቢን ብላቹ በየትኛውም ሰዓት ማናገር ና መመዝገብ ትችላላችሁ።

ክፍያ የኢትዮጵያ ብር የ1ወር 1ሺ ነው እናም ከሁለት ወር በታች ማስገባት አይቻልም የሁለት ወር 2ሺ ብር ጀምራቹ እስከፈለጋችሁት ማስገባት ትችላላችሁ

የባንክ አካውንት ቁጥር የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000056873671 ሰኢድ ሁሴን ብላችሁ አስገቡ
ማሳሰቢያ
ብሩን ካስገቡ በኋላ ሪሲት አሊያም እስክሪን ሹት አንስተው በ @al_quranulmubin3 መላክ አይርሱ።ሪሲቱን ሲልኩ ወደ ቂርአት ጉሩፕ ይገባሉ።
107 viewsISLAMIC APP DEVELOPER ( Dr.Hussen Oumer), 19:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-17 22:29:45
مركز أبي أيوب لتحفيظ القرآن الكريم
والمبادئ الشريعة


   መርከዝ አቡ አዩብ የቁርዐን ሂፍዝ እና መሰረታዊ የሸሪዓ እውቀቶች ማዕከል

ወንድም እና እህቶች መርከዝ አቡ አዩብ የቁርዐን እና መሰረታዊ የሸሪዓ እውቀቶች ማዕከል በ ONLINE ተማሪዎችን በተለያዩ የትምህረት አይነቶች ተቀብሎ ማስተማር ከጀመር አመታቶች ተቆጥረዋል ።

   ይህ ማዕከል ቱክረት የሚሰጥባቸው ትምህርቶች ::

ቃዒደቱ አን ኑራኒያ—ቁርአን ሂፍዝ ድረስ
የአቂዳህ ትምህርቶች
በደረጃ
አረበኛ የሰዋሰው እውቀቶች ናህዉ,ሶርፍ …ወዘተ


ትምህርቱ የሚሰጠው በ tellegram livestream ላይ ነው

የቂርኣት ግዜ

1:—ከሱብሂ ሶላት ቡሃላ —2:00
2:—ከአሱር ሶላት ቡሃላ —መغሪብ
3:—ከኢሻእ ሶላት ቡሃላ —5:00

በነዚህ ሰአቶች በፈለጋችሁት ገብታችሁ ማሰማት ትችላላችሁ

በተጨማሪም እንደ ተማሪው ፍላጎትና ሀሳብ የሚምቻቸረ ይሆናል

   ከዚህ ጋር ተያይዞ በየትኛውም የትምህርት ሁኔታ ተማሪዎችን በሚመጥን መልኩ ፈተና ይኖራል

   ተማሪዎች አንድን ትምህርት ሲጨርሱ ይፈትናሉ ብቁ ሆነው ከተገኙ  ከትምህርት ቤቱ ሰርተፍኬት ይወስዳሉ

      ለመመዝገብ እንዚህን ዩዘሮች ተጠቀሙ

@Attewhid25
@Sabrina_gmail_com
@Mami_sweet
@Hayatebrahem


 " لا يصلح آخر هذه الأمة إلا بما صلح به أولها"


ወደ ጉሩባችን ለመቀላቀል

https://t.me/+D-nFdhdLR8wwNTFk
https://t.me/+D-nFdhdLR8wwNTFk

ወደ ቻናላችን ለማቀላቀል

https://telegram.me/abutoiba
https://telegram.me/abutoiba
97 viewsISLAMIC APP DEVELOPER ( Dr.Hussen Oumer), 19:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-17 18:36:50 HUSSEN APP TUBE ኢስላማዊ አፖችን ማውረጃ pinned a photo
15:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-17 18:36:42
★ ዙ –ኑረይን ኦንላይን የቁርአን ማዕከል ★

አንጋፋው መርከዛችን ዙ – ኑረይን ኦንላይን የቁርአን ማዕከል በተለያዩ ሀገራት ተማሪዎችን ተቀብሎ እያስተማር መሆኑን ይታወቃል።

መርከዛችን ብቁና ልምድ ባላቸው ኡስታዞች/ ዛ እየሰጠ ያለው የቂርአት ሁኔታ

1ኛ ለጀማሪ ቃኢዳ

2ኛ እያዩ ቁርአንን ማንበብ በተጅዊድ (ነዘር)

3ኛ ቁርአን በቃል መቅራት ( ሂፍዝ)

እንዲሁም የተጅዊድ እና ኢስላማዊ ትምህርቶች ይሰጣል

ከእርሶ የሚጠበቀው በእጅዎ ያለውን ስልክ በመጠቀም የተከበረውን የአላህ ቁርአን መቅሰም ነው።

የቂርአት ጊዜ ከሰኞ – ጁምአ ሲሆን
ቅዳሜ ሌሎች የዲን እና የተጅዊድ ትምህርት ይሰጣል።

የትምህርት አሰጣጡ አንድ ተማሪ ለ 30 ደቂቃ በግል ( ለብቻው) ከኡስታዙ/ ዟ ጋር በዙም (zoom ) ፣ ሚት( meet ) በቀጥ ላይቭ የሚቀራ ይሆናል።

በአላህ ፍቃድ ቁርአንን ማንበብ በወራቶች ይጀምራሉ !

የመርከዛችንን ቻናል ለመቀላቀል
https://t.me/Zunure

ለመመዝገብ ስልካችን
+251995008580 ወይም +251907940015
በቴሌግራም ለመመዝገብ

T.me/Zunurey
በዋትሳፕ ለመመዝገብ

https://wa.me/qr/ADBH7SG2MBHKH1

★ ዙ — ኑረይን ኦንላይን የቁርአን ማዕከል ★
የብርሃን ጉዞ !
1.2K viewsISLAMIC APP DEVELOPER ( Dr.Hussen Oumer), 15:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-17 18:05:37 Check out "ሹሩጡ ሶላት ኡሱሉ ሰላሳ ኹዝ አቂደተክ"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.shurutusulhuz
973 viewsISLAMIC APP DEVELOPER ( Dr.Hussen Oumer), 15:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-17 16:44:02
በመጀመሪያ ለመመዝገብ ከመወሰናችሁ በፊት ያያዝኩትን ቪድዎ እስከመጨረሻው ተመልከቱት በመቀጠል ከዚህ በታች ያለውን ፅሁፍ እስከ መጨረሻው አንብቡት ከዚያ ወስኑ

አንደኛ ክፍል

የአረበኛ ፊደሎች አፃፃፍ እና አነበብ መማሪያ ጉሩቡ በቪድዎ በቴሌግራም በተመቸዎት ሰአት ከእርማት ጋር

ልብ በሉ! ይህ ትምህርት ቁርአንን አስተካክላችሁ ማንበብ እና መፃፍ የሚያስችላችሁ የትምህርት አይነት ስለሆነ እንዳያመልጣችሁ።

ሁለተኛ ክፍል

የአረበኛ ፊደሎችን አፃፃፍ እና አነባበብ ከጨረሳችሁ በሇላ የሚሰጡ ትምህርቶች በተመቻችሁ ሰአት ከእርማት ጋር

/ሶርፍ                /ነህው

/አረበኛ             /ተጅዊድ

/የቁረአን ቂረአት እና ሌሎችም

በአብደሏህ አሊ ሙስጦፋ {አቡ ሙዘሚል}
ማንኛውም ይህን ትምህርት መማር የሚፈልግ ከዚህ በታች ያለውን ዩዘር ኔም በመጫን መመዝገብ ይቻላል

@AbuMuzemeil
የቴሌግራም አድራሻ +251946349279

የአራት ወር ዱባይ 200 ድርሀም
ሳኡዲ 200 ሪያል
ኩዌይት 20 ድናር
አሜሪካ 100 ዶላር
የትኛውም ሀገር የምትኖሩ በመዝገብ ትችላላችሁ
ትምህርቱ የሚሰጠው በቪድዎ ስለሆነ ዋይፋይ ማግኘት የምትችሉ ቢሆን የተመረጠ ነው።

ለመመዝገብ
ሙሉ ስም፦
ሀገር፦

የትምህርቱን አሰጣጥ ለማየት ይቀላቀሉ

https://t.me/c/1549234723/6364

ወደ መመዝገቢያ ጉሩቡ ለመቀላቀል

https://t.me/+iBpTDa20zAAwN2M0

ለወዳጅ ዘመድዎ ሸር ያደርጉት
179 viewsDr. Hussen, 13:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-17 15:43:30
ልዩ የቁርኣን እና የኢስላማዊ ተርቢያ ትምህርት በኦንላይን

ቃዒደቱ አል ኑራኒያህ (ለጀማሪዎች)

ቁርኣን ንባብ በተጅዊድ

የቁርኣን ሒፍዝ

የቁርኣን ሙራጀዓህ

ከተለያዩ የተርቢያ ኪታብ ትምህርቶች ጋር

ዓቂዳ

ተፍሲር
አጫጭር ሱራዎች

ሀዲስ

ሲራ

ኣዳብ

አዝካር እና ሌሎችም


የትምህርት ቀናት

     ከእሁድ እስከ ሐሙስ

የትምህርት ሰዓት

ጠዋት

ከሰአትና

ማታ


የምዝገባ አድራሻ

በዋትሳፕ ለመመዝገብ ከታች ያለዉን ቁጥር ይጠቀሙ።


+251 911 17 17 86

በቴሌግራም ለመመዝገብ ከታች ያለዉን ዩዘር ኔም ይጠቀሙ።

https://t.me/Ibnu_Yusuf1
https://t.me/Ibnu_Yusuf1
https://t.me/Ibnu_Yusuf1

ትምህርቱ የሚሰጠው  በጎግል ሚት
(Google Meet) ነው።


ዳሩል ዒልም የቂርአት ቻናላችንን ለመቀላቀል

https://t.me/merkezdarulilm1
https://t.me/merkezdarulilm1

ዳሩል ዒልም የቂርአት ግሩፓችንን ለመቀላቀል
https://t.me/merkezdarulilm2
https://t.me/merkezdarulilm2
171 viewsDr. Hussen, 12:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-17 15:42:52
መርከዝ አቡ ጀዕፈር የኦንላይን ቁርአን ንባብ እና ኢስላማዊ እውቀት ማዕከል

ውድ እና የተከበራችሁ ወንድም እና እህቶች አቡ ጀዕፈር የኦንላይን ቁርአን ንባብ እና ኢስላማዊ እውቀት ማዕከል በ Online ተማሪዎችን ከቁርአን ጀምሮ የተለያዩ ኢስላማዊ ተርቢያዎችን በመስጠት ላይ ይገኛል።

ማዐከላችን የሚሰጣቸው የእውቀት ዘርፎች
ከቃኢደቱ አን ኑራኒያ – ቁርአን ሂፍዝ ድረስ
የተጅዊድ ትምህርቶችን
የዓቂዳህ ትምህርቶች በየደረጃቸው
የፊቅህ እውቀቶችን በየደረጃቸው መጠን
የአረበኛ ሰዋሰው ማለትም ነህው እና ሶርፍ ወዘተ ...

ትምህርቱ የሚሰጠው በዙም (Zoom) እና በቴሌግራም (Telegram livestream) በዋነኝነት ሲሆን፣ምናልባት በነዚህ ያልቻለ ሌላ አማራጭ ይመቻችለታል።

የቂርአት ግዜዎች
1, ከፈጅር እስከ 2:00
2,ከጠዋቱ 3:00 እስከ 6:30
3,ከቀኑ 7:30 እስከ 9:30
4,ከአስር እስከ መግሪብ
5,ከኢሻእ እስከ ምሽቱ 6:00 ሰአት የምንሰጥ መሆኑን እንገልፃለን።

በተጨማሪ እንደ ተማሪዎች ፍላጎት ማመቻቸት የሚቻል ይሆናል።

ከዚሁ ጋር በተያያዘ በየትምህርት ደረጃቸው ተማሪዎች ፈተና ያላቸው መሆኑን እንገልፃለን።

ተማሪዎች የተማሩበትን ወይም የቀሩትን ትምህርት በጥሩ ሁኔታ ካጠናቀቁ ሰርተፊኬት ይዘጋጅላቸዋል።

ለመመዝገብ እነዚህን ዩዘሮች ተጠቀሙ
@AbujeiferAli
@Abusuhayilah
@qureanelkerim

ወደ ግሩባችን ለመቀላቀል

t.me/Abujeiferr
t.me/Abujeiferr

ወደ ቻናላችን ለመቀላቀል

t.me/Abusuhayilahh
t.me/Abusuhayilahh

የሴትም ሆነ የወንድ አስተማሪዎችን (ኡስታዞችን) እንደፍላጎታችሁ እናንተን ለማስቀራት የተዘጋጁ መሆናቸውን እንገልፃለን።
82 viewsDr. Hussen, 12:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-17 14:59:41
Check out "ቃኢዳ ኑራንያ ያለኔት"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.offline.qaidanurania
928 viewsDr. Hussen, 11:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-17 14:59:27 Check out "ቃኢዳ ኑራንያ ያለኔት"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.offline.qaidanurania
883 viewsDr. Hussen, 11:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ