Get Mystery Box with random crypto!

የጸጥታው ምክር ቤት የህዳሴው ግድብ የሶስትዮሽ ድርድር በአፍሪካ ህብረት እንዲታይ ወሰነ። ግብፅ | ሁለገብ መረጃ

የጸጥታው ምክር ቤት የህዳሴው ግድብ የሶስትዮሽ ድርድር በአፍሪካ ህብረት እንዲታይ ወሰነ።

ግብፅ የተለያዩ ምክንያቶች ለመከራከሪያ አቅርባለች። የኢትዮጵያ መከራከሪ ፍትሀዊ ተጠቃሚነት እና በጋራ መልማትን ነው መርህ ያደረገቺው።

የታችኞቹ የተፋሰስ ሀገራት ላይ የጉላ ጉዳት የማያደርስ እንደሆን ደጋግማ ብትገልጽም ግብጽና ሱዳን ጉዳዩን አለማቀፋዊና የጸጥታ ጉዳይ አደርገውታል። በጸጥታው ምክር ቤት ጉዳዩ እንዲታይ የቀረበውን ክርክር ያደመጠው የጸጥታው ምክር ቤቱ ደርድሩ በአፍሪክ ህብረት እንዲታይ ወስኗል።